Page 1 of 1

መከላከያ ሠራዊቱ እና ልዩ ኃይሉ አራዶም ላይ የነበረውን ቁንጣ ቁንጢ የጁንታው ታጣቂ እምሽክ አድርጎ ነው ቆቦ የገባው!

Posted: 25 Jul 2021, 12:49
by Ejersa
የአማራ ማልያ ለብሰው፣ የአማራ ተቆርቋሪ መስለው፣ ስለ መከላከያ ሠራዊቱ አሉባልታ የሚያወሩና ልዩ ሀይሉን ከመከላከያ ጋር ለማጣላት የሚውተረተሩ ዞምቢወች እየውላችሁ መከላከያ እና ልዩ ኃይሉ ጥሩ ቅንጅት ፈጥረው ጁንታውን እያረገፉት እንደሆነ ተመልከቱ!! ደግሞ የድሮ ፎቶ ነው እንዳትሉ ብ/ጀነራል ተፈራ ይታያችኋል?