Page 1 of 1

ይህ ጦርነት የአማራ አይደለም!! ኢትዮጵያን የማዳን ተጋድሎ ነው:: አፋርና አማራ እየተጋደሉ ነው!!ወያኔ በሕዝብ የተደገፈን ጦርነት አያሸንፍም!!

Posted: 25 Jul 2021, 12:01
by Abaymado
ይህ ጦርነት የአማራ ነው የሚል ካለ እሱ እንቅልፍ ላይ ነው ያለው::: ወያኔ ፍላጎቱ አዲስ መግባት ወይም ነው:: እናም አማራ እና አፋር የኢትዮጵያን ሕዝብ ወክለው እየተጋደሉ ነው::

እንደዚህ በሕዝብ የተደገፈ ጦርነት አይቼ አላቅም:: ይከብዳል !! ወያኔ ከዚህ ጉድ መውጫ ምን ዘዴ ይፈጥር ይሆን?


Re: ይህ ጦርነት የአማራ አይደለም!! ኢትዮጵያን የማዳን ተጋድሎ ነው:: አፋርና አማራ እየተጋደሉ ነው!!ወያኔ በሕዝብ የተደገፈን ጦርነት አያሸንፍም!!

Posted: 25 Jul 2021, 12:21
by Abaymado
እ...ዬ...ዬ..... ቀጥሏል;;