Page 1 of 1

ልዩ መረጃ! ከሱዳን ወደ ትግራይ የጦር መሳርያ ጭኖ በመብረር ላይ ያለ አውሮፕላን ተመቶ ወደቀ!

Posted: 25 Jul 2021, 11:38
by Ejersa
ከሱዳን በኩል ወያኔን ለመርዳት መሳሪያ ጭኖ የመጣ አውሮፕላን ትናንትና ቀን ላይ በኤርትራ አየር ክልል በኩል ለማለፍ ሲሞክር በኤርትራ አየር መቃወሚያ ቀምሶ አውሮፕላኑ ከመሬት ጋር እንዲቀላቀል ተደርጓል።

Re: ልዩ መረጃ! ከሱዳን ወደ ትግራይ የጦር መሳርያ ጭኖ በመብረር ላይ ያለ አውሮፕላን ተመቶ ወደቀ!

Posted: 25 Jul 2021, 11:42
by Hameddibewoyane
ቆቦ !
ልዩ ሀይልና መከላከያ በአሁኑ ሰአት ቆቦ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረው ከተማዋን ከህወሃት ርዝራዥ እያጸዱ ነው።
የዜና ምንጭ

Re: ልዩ መረጃ! ከሱዳን ወደ ትግራይ የጦር መሳርያ ጭኖ በመብረር ላይ ያለ አውሮፕላን ተመቶ ወደቀ!

Posted: 25 Jul 2021, 11:58
by Ejersa