ቤትክን ንብረትህን ጥለህ ብትሸሽ ለዘላለም የለፋህበትን እየጫነ ይዞልህ ይሄዳል ቤትክንም ያነድልሀል።
Posted: 25 Jul 2021, 09:55
ቤትክን ንብረትህን ጥለህ ብትሸሽ ለዘላለም የለፋህበትን እየጫነ ይዞልህ ይሄዳል ቤትክንም ያነድልሀል። ብትማረክ አጋድሞ ያርዳህል። በራያ ብትማረክ በማይፀብሪ ወስዶ አሰልፎ ጥይት ማብረጃ ያደርግሃል!! ተናንቆ ከመሞት ውጭ ምርጫ የለም!!
Please wait, video is loading...