Page 1 of 1

ዐብይ አህመድ በትግርኛ ለትግራይ ህዝብ መልእክት አስተላለፈ ይባላል። ለወያኔ ማለት ነው (Tigre = Woyane)? አልገባኝም።ይኸ ሰውዬ ያመዋል እንደ? የገደል ማሚቶ ሆነብኝ።

Posted: 24 Jul 2021, 11:32
by Abere
ዐብይ አህመድ በትግርኛ ለትግራይ ህዝብ መልእክት አስተላለፈ ይባላል። ለወያኔ ማለት ነው (Tigre = Woyane)? አልገባኝም።ይኸ ሰውዬ ያመዋል እንደ? የገደል ማሚቶ ሆነብኝ። የሚገባቸው ትግርኛ ሳይሆን ተኩስ ባቻ ነው።