እነሱ“ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሉ እንጦርጦስ ለመግባት እንደወሰኑት” ሁሉ፤ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ከብተና ለመታደግ ስንል የማንከፍለው ዋጋ የለም!!!
Posted: 24 Jul 2021, 09:45
ሽብርተኛው ትህነግ አመራሮች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሉ እንጦርጦስ ለመግባት እንደወሰኑ ከነገሩን ሰነባብተዋል፡፡ ትህነጋዊያን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሉ የሚቆጥቡት ሰው፤ ጉልበት፤ ጊዜና ሃብት እንደሌላቸው ደጋግመው ነግረውናል፡፡ ይሄንን ሰይጣናዊ እምነታቸውን “ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንጦርጦስ መግባት ካለብ እገባለን ” በማለት ለኢትዮጵያ ያላቸውን ጫፍ የወጣ ጥላቻ እስከምን ድረስ እንደሆነ ነግረውናል፡፡ የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በቃላት የተናገሩትን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የገቡትን ቃል በተግባር መተግበር ጀምረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከማናቸውም ጊዜ በላይ ቆርጠው ተነስተዋል፤ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር እጅና ጓንት ሁነው ኢትዮጵያን እየወጓት ነው፡፡
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ባላቸው ቁርጠኛ ውሳኔ መነሻነት አብዛኛውን የትግራይ ህዝብ ለጦርነት አሰልፈውታል፤ በዚህም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚችል የትግራይ ተዋላጅ ሁሉ በጦርነቱ እንዲሳተፍ፤ ያልቻለ በገንዘብ፤ በመረጃ እንዲሁም በጸሎትም ጭምር ቢሆን ለኢትዮጵያ መፍረስ የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ መመሪያ ተላልፎለታል፡፡ በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ትህነግ የትግራይን ህዝብ ለጦርነት እንዳሰለፈ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ይሄም ማለት በተግባር እንደታየው እድሜቸው ለአቅመ ውትድርና ያልደረሱ ወንድና ሴት ህጻናትን፤ እንዲሁም እድሜቸው የገፋ እናቶችን፤ አዛውንቶችን ያካተተ መሆኑን አለም እየተመለከተው ነው፡፡ ትህነግ ይሄን ያክል የሰው ኃይል ያሰለፈው በተለያዩ ግንባሮች ነው፤በተለይም በራያ ፤አበርገሌ፤ ጠለምት፤ ወልቃይት፤ አፋርና በተወሰነ ደረጃ ደግሞ በኤርትራ ደንበር አካባቢ፡፡
ይህ በሚሊየን የሚገመት የታጠቀና ያልታጠቀ እንዲሁም ለአቅመ ጦርነት ያልደረሰ ኃይል ቢያንስ በ6 ግንባሮች ተከፍሎ የየድርሻ ስምሪት ተሰጥቶታል፡፡ ይሁንና የጠላትን አጠቃላይ ስምሪት ስናየው ኢትዮጵያ ካላት ሁለንተናዊ አቅም አንጻር ያን ያክል አስጊና ግዙፍ ሊሆን አይችልም፡፡ ከዚህም በላይ አሸባሪው ትህነግ በቂ የሎጅስቲክ አቅርቦት የሌለው መሆኑንም መገንዘብ አስፈላጊ ነው፡፡
ሌላውና ወሳኙ ጉዳይ አሸባሪው ኃይል ኢትዮጵያን ለማፍረስ ወስኖ እየተንቀሳቀሰ ያለው፤ ወንድና ሴት ህፃናትን፤ አዛውንት እናቶችንና አባወራዎችን ጭምር በማሰለፍ ብቻ ሳይሆን ፤ ይሄ ሁሉ ለግንባር የተዘጋጀ የሰው ኃይል የትጥቅ አቅም የለውም፡፡ ትህነግ በተወሰነ መልኩ የቡድን መሳሪያዎች እንዳሉት የሚታወቅ ቢሆንም፤ ይሄንን ሁሉ የሰው ኃይል ግን የማስታጠቅ አቅም እንደሌለው በተግባር ታይቷል፡፡ የጥይትና የነዳጅ ዲፖዎች በእጁ የሌለው መሆኑ ደግሞ ተራዛሚ አቅም እንዳይኖረው ያደርገዋል፡፡ ለዚህም ማሳያው በግንባር የሚታየው እውነታ ግማሹ የትህነግ ተዋጊ በጀሌው መገኘቱ ነው፡፡ ሃሳባቸውም ጀሌዎቹ ተዋጊዎች ከሚሞተው ጓደኛቸው እያነሱ እንዲታጠቁና ከሆነላቸው የኢትዮጵያን ሰራዊት ገድለው እንዲታጠቁ ነው፡፡ ለዚህ ሲባል ደግሞ ተዋጊዎቹ ድፍረት እንዲሰማቸው ሀሽሽ እንዲወስዱ በማድረግ የሚፈጸም የጭካኔ ጥግ ነው፡፡
በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት የአሸባሪው ትህነግ የትግል ስልት የውሸት ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ውዥንብር መፍጠር፤ተዋጊዎቹን በአደንዛዥ እጽ አስክሮ ወደጦርነት በመማገድ ‹ይሄን ከተማ ተቆጣተርኩ› የሚል ወሬ በመልቀቅ የተከታዮቹን ሞራል ለመጠበቅ ውሸትን የማታገያ መሳሪያ አድርጓል፡፡ በተመሳሳይ ግዙፍ የሰው ኃይል (Human Wave) ወደጦር ግንባር በመልቀቅ በሚያገኛቸው መለስተኛ ድሎች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ‹ኃያል ነን› የሚል መልዕክት ለማስተላፍ ያለ የሌለ የሰው ኃይል ዋጋ እየከፈለ ይገኛል፡፡
እኛ ኢትዮጵያዊያንስ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? አሁን ወሳኙ ጥያቄ አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይሄን ያክል ቆርጦ ከተነሳ፤ እኛ ኢትዮጵያዊያንስ ምን ማድረግ አለብን? የሚለው ነው፡፡ ለዚህ መልሱ አጭርና ግልጽ ነው፤ ይሄውም እኛ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ሀገራችን ከብተና ለመታደግ ስንል ከአሸባሪው ትህነግ በበለጠ ሁኔታ መጨከን አለብን፡፡ ኢትዮጵያዊያን አቅማችን ኢትዮጵያን ለመበተን በሰይጣናዊ ስሜት ከተነሳው አሸባሪው ትህነግ ጋር የሚወዳደር አይደለም፤ በአያሌው በተሻለ ቁመና ላይ የምንገኝ ከራስችን አልፈን ለሌሎች ሀገራት ክንድ የሚሆን እምቅ ወታደራዊ አቅም አለን፡፡ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ኃይል በአንድ ቀን ማሰለፍ እንችላለን፡፡ ከዚህም በላይ ዓላማችን አገርን ከብተና የመታደግ የተቀደሰ ዓላማ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ከትህነግ የበለጠ መሳሪያ፤ የሎጅስቲክ አቅርቦት፤ የሰው ኃይል አለን፡፡ የደጀን አቅማችንም ከሚገመተው በላይ እጅግ ጠንካራ ነው፡፡ ስለዚህ ካንሰሩን ትህነግ በአስተማማኝ ሁኔታ ነቅሎ ለመጣል ከኛ ከኢትዮጵያዊያን የሚጠበቀው ዋነኛ ቁምነገር እንደ እሬት መምረር ብቻ ነው፤ሌላው ሁሉ በእጃችን ነው፡፡
እኛ ኢትዮጵያዊያን ይሄንን ያክል ለሀገሩ ለኢትዮጵያ ሟች ህዝብ፤ ፅኑ መከላከያ፤ የኢኮኖሚ አቅም፤ የትጥቅ አቅም፤ እያለን አይደለም አሸባሪው ትህነግን ማናቸውም ኃይል አያሸንፈንም፡፡ ዋናው ነገር በአገር ለመጣ ጨካኝ ኃይል እንደአመጣጡ መመለስ ነው፡፡ ስለሆነም መላው የአገራችን ህዝቦች ጦርነት ውስጥ መሆናችንን ተገንዝበን መንግሰት በየጊዜው የሚሰጣቸውን አቅጣጫዎች በመከተል፤ አገራችንን ከብተና ለመታደግ ቆርጠን መነሳት ይኖርብናል፡፡ ወጣቱ ዛሬ ነገ ሳይል የሀገር መከላከያ ሠራዊትን፣ ልዩ ኃይላችንን ይቀላቀል፤ ቀሪው ደግሞ በሚሊሻነት ይሳተፍ፡፡
በአጠቃላይ የአገራችን ህዝብ ልክ በፋሽስት ጣሊያን ወቅት አገሩን ለመታደግ እንዳደረገው ሁሉ ዛሬም በክተት ሊዘምት ይገባል፤ ምክንያቱም የገጠመን ጠላት የወራሪው ጣሊያን ተቀጥላ ነውና፡፡ ስለሆነም ሁሉም ኢትዮጵያዊ፤ የእናት ሀገር ኢትዮጵያን ደመኛ ጠላት እስከወዲያኛው ለመደምሰስ አምርሮ ሊነሳ ይገባል፡፡ የአገር በታኙ አሸባሪው ትህነግ ሰይጣናዊ እቅድ መክሸፍ
የሚችለው በሕዝባዊ ማዕበል ዘመቻ ነው፡፡ ለዚህም እናት ሀገራችንን ከፍርሰት ለመታደግ ሀገራዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
የአሸባሪው ትህነግ አገር የመበተን ሰይጣናዊ እቅድ ለማክሸፍ ዋነኛው መፍትሄ የኢትዮጵያዊያን እንደ እሬት መምር ነው!!
እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ከገቡ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ለማዳን ሲኦል ድረስ እንዘምታለን!!
ወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ብልፅግና Welkait tegede s/humera