Page 1 of 1

ትግራይ ህዝቧ አለቀ እኮ! መሬት ያለው እውነታስ ምንድነው? አጋመ ለምን ወልቃይትን ፈርታ በራያ መጣች?

Posted: 24 Jul 2021, 01:43
by Abaymado
ምንም ጥርጥር የለም የትግራይ ሕዝብ ተቆላሽቷል:: ይህ ደሞ በራሱ ሰዎች የተፈጥሬ ክስተት ነው:: ከዛችው ላይ ያ ሁሉ ሕዝብ ረግፎ እንዴት ሊሆን ነው?

ምን ያህል ትግሬ ሞተ? 100k? እየተባለ ያለው ይህ ነው::

ነገ ትግሬ የሚያፈራው ትውልድ አይኖረውም:: ሴቶቹ የግድ ሌላ ወንድ ፍለጋ መሰደዳቸው አይቀሬ ይመስላል::

አጋመዎች ወልቃይትን በጣም የፈሩ ይመስላሉ: የመጣው ሁሉ እንደተደመሰስ ነው የተነገረው:: እና ወልቃይት ባይ ባይ ?

አሁን ትልቁ ነገር በራያ በኩል ያለውን ሁኔታ ግልፅ ያለ መረጃ የለም:: ቆቦ ውስጥ ወያኔ መውጫ አጥቶ ተከቧል ይባላል:: ወያኔ የትኛውን ቦታ ነው የተቆጣጠረው?

የአፋር ጉዳይስ እንዴት ሆነ? ወያኔ ተሸነፈ?

የጠራ መረጃ እንፈልጋለን::