የወያኔ ነገረ ዓለም ሁሉ ውሸት ነው? አሁን ወያኔ አፈር ልሳ ብትነሳ፤ እኛ እሳት ልሣን ልሰን መነሳት ሊያቅተን ነው። ትርኪ ምሪካ አታዳምጡ። ወያኔ እየታሸች ነው - በደንብ ተደርጋ።
Posted: 23 Jul 2021, 16:24
የወያኔ ነገረ ዓለም ሁሉ ውሸት ነው። አሁን ወያኔ አፈር ልሳ ብትነሳ፤ እኛ እሳት ልሣን ልሰን መነሳት ሊያቅተን ነው? ትርኪ ምሪካ አታዳምጡ። ወያኔ እየታሸች ነው - በደንብ ተደርጋ።