Page 1 of 1

የነቀርሳ ማጥፊያ ፎርሙላ

Posted: 23 Jul 2021, 14:44
by Horus
አንደኛ፣ በየትኛውም የአካል ክፍል በመብቀል ላይ ያለ የካንሰር ሴል ተህዋስ በቅድመ ምርመራና በቅድመ መከላከ ዘዴ ማጥፋት፤

ሁለተኛ፣ በማንኛውም የአካል ክፍል የበቀለ ነቀርሳ ካንሰር ይበልጥ እንዳይሰራጭ፣ እንዳይስፋፋ ሙሉ በሙል መክበብና መገደብ፤

ሶስተኛ፣ ሙሉ በሙሉ የተከበበው ነቀርሳ ሊሰፋ፣ ሊስፋፋ በሞከረ ቁጥር ድብን አድርጎ በማንደድ፣ በመግደል ማጽዳት፤

አራተኛ፣ ሙሉ በሙሉ ተከብቦ የተገደበው ካንሰር በከል አካል ቀስ በቀስ በዘዴ በኪሞና በሌዘር ቀዶ በማውጣትና ለይቶ በማንደድ በነቀርሳ የተበከለውን ሰውነት ማጽዳት፤

አምስተኛ፣ ማዳን ያልተቻለውን ገድሎ ሌላውን እንዳይበክል ገድሎ መቅበር ነው።



Re: የነቀርሳ ማጥፊያ ፎርሙላ

Posted: 23 Jul 2021, 14:56
by Horus
ነቀርሳ ማንኛውንም የአካል ክፍል ይበክላል !

Re: የነቀርሳ ማጥፊያ ፎርሙላ

Posted: 24 Jul 2021, 01:31
by Horus
ይህን ስሙ!!