Page 1 of 1
ሰበር ዜና : ዓብይ የመጨረሻውን ሠልፍ ጠራ
Posted: 22 Jul 2021, 08:44
by Thomas H
ዝናቡ ለዛሬ ሠልፍ ጠርቷል ልክ መንግሥቱ በመጨረሻው ሠዓት ላይ እንዳደረገው

Re: ሰበር ዜና : ዓብይ የመጨረሻውን ሠልፍ ጠራ
Posted: 22 Jul 2021, 23:15
by Thomas H
ዛሬ አዲስ አበባ ለሠልፍ የወጡት ሴቶች ሁሉም ባሎቻቸው ትግራይ ውስጥ የተማረኩባቸው ናቸው
