Page 1 of 1
አይ ወያኔ ፤ አልደመርም ብላ ተቀንሳ ….አሁን ደግሞ
Posted: 21 Jul 2021, 15:52
by euroland
ከኤርትራና ከ አማራ የሰረቀችው መሬት አልበቃ ብሏት ተጨማሪ ለማግበስበስ ተንቀሳቅሳ አንድ ጋሻ መሬት እንኳን ሳትይዝ፣ የሰረቀችው መሬት በመነጠቅ ፣ በተጨማሪም የራሷን መሬት አስረከበች።። Brilliant!!
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ፤ አለ አማራ
Re: አይ ወያኔ ፤ አልደመርም ብላ ተቀንሳ ….አሁን ደግሞ
Posted: 21 Jul 2021, 17:15
by Abe Abraham
You summarised the whole problem of Woyane in few words. Woyane " አልደመርም ብላ ተቀንሳ " caused all the trouble that we see now. They are the aggressors who are making life difficult for themselves and others. Their irrational behaviour is unfathomable.
Re: አይ ወያኔ ፤ አልደመርም ብላ ተቀንሳ ….አሁን ደግሞ
Posted: 22 Jul 2021, 04:22
by Fed_Up
euroland wrote: ↑21 Jul 2021, 15:52
ከኤርትራና ከ አማራ የሰረቀችው መሬት አልበቃ ብሏት ተጨማሪ ለማግበስበስ ተንቀሳቅሳ አንድ ጋሻ መሬት እንኳን ሳትይዝ፣ የሰረቀችው መሬት በመነጠቅ ፣ በተጨማሪም የራሷን መሬት አስረከበች።። Brilliant!!
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ፤ አለ አማራ
"አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል" ይላሉ የአጋሜ ጌቶች ሲተርቱ:: ድሮ ድሮ አጋሜ ወያኔ እንደጉድ ይፈሩ ነበር ምክንያቱም የሌለ ጀግንነት በፕሮፖጋንዳ ህዝቡን ለ30 አመት አጋይተውት ስለነበር ዛሬ ግን ነፍጥ ያነገበ ምንም የጦር ልምድ የሌለ አማራ ገበሬ በልምድ ብቻ ያሯሯጧት ጀምሯል:: "ቅል ከነቃ አይሆንም እቃ"
"አወቅሁሽ ናቅኩሽ" ሆኗል ነገሩ
ተፈፀመ!!
Re: አይ ወያኔ ፤ አልደመርም ብላ ተቀንሳ ….አሁን ደግሞ
Posted: 22 Jul 2021, 04:49
by euroland
Fed bro
You said it right ….እንዳ ዓጋመ ናይእዶም እዮም ረኺቦም።
Glad we have people whose IQ is the lowest in the planet that you easily predict what they would do next.
Fed_Up wrote: ↑22 Jul 2021, 04:22
euroland wrote: ↑21 Jul 2021, 15:52
ከኤርትራና ከ አማራ የሰረቀችው መሬት አልበቃ ብሏት ተጨማሪ ለማግበስበስ ተንቀሳቅሳ አንድ ጋሻ መሬት እንኳን ሳትይዝ፣ የሰረቀችው መሬት በመነጠቅ ፣ በተጨማሪም የራሷን መሬት አስረከበች።። Brilliant!!
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ፤ አለ አማራ
"አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል" ይላሉ የአጋሜ ጌቶች ሲተርቱ:: ድሮ ድሮ [deleted] ወያኔ እንደጉድ ይፈሩ ነበር ምክንያቱም የሌለ ጀግንነት በፕሮፖጋንዳ ህዝቡን ለ30 አመት አጋይተውት ስለነበር ዛሬ ግን ነፍጥ ያነገበ ምንም የጦር ልምድ የሌለ አማራ ገበሬ በልምድ ብቻ ያሯሯጧት ጀምሯል:: "ቅል ከነቃ አይሆንም እቃ"
"አወቅሁሽ ናቅኩሽ" ሆኗል ነገሩ
ተፈፀመ!!