Page 1 of 1

የአማራ ብልጽግናን "እንኩቶ" ብሎ የተሳደበው ብ/ጄ/ ተፈራ ማሞ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ሆኖ ተሾመ

Posted: 21 Jul 2021, 13:54
by Masud



Re: የአማራ ብልጽግናን "እንኩቶ" ብሎ የተሳደበው ብ/ጄ/ ተፈራ ማሞ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ሆኖ ተሾመ

Posted: 21 Jul 2021, 14:04
by Abere
ኧረ እባካችሁ የእንኩቶ መዝገበ ቃላት ፍለጋ ትተራመሳላችሁ እንደ ወገኖቼ። አሁን ጄነራሉ የትግሬ ወያኔ እንኩቶ ሊያነኩቱ ነው። ዋናው ነጥብ ይኸ ነው። ሰውየው እንኩቶ ማንኮት ይችላል በጦርነት እንክት አድርጎ።