Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 18 Jul 2021, 19:45
- እንደሚመስለኝ በኤርሚያስ ለገሠ ስም ውስጥ ዋቅጅራ የሚል አለ፡፡ ይህን ያወቀው ስታሊን ኤርሚያስ ኦሮሞ ሁኖ እያለ ጸረ-ኦሮሞ የሆነ ፀያፍ ቃል ተጠቅሞ ለሕዝቡ ያለውን ጥላቻ እንዲህ ና እንዲያ ሲል ይገለልጻል እያለ በTMH አቅርቦ ነበር፡፡ ስታሊን ስለ ስያሜው (ዋቅጅራ ስለሚለው ስም) ብዙ ላያውቅ ይችላል፡፡ ሁሉቃ፣ ዋቅጅራና ጋሮምሣ የመሣሠሉትን ስያሜዎች እንደ ጉራጌ ያሉ የኦሮሞን ባህል የሚጋሩትም ሕዝቦችም አላቸው፡፡
- የኤርሚስን ነጥለን ከተመለከትነው ደግሞ ኤርሚስ ዲቃላ እንጂ ኦሮሞ አለመሆኑን በአጽኖት እገልጻለሁ፡፡ እናቱ ወላይታ ነበረች፡፡ ኤርሚያስ የአማራን ቦለጢቃ የተቀላቀለው ለመኖ ብሎ እንጂ የበረከት ዉታፍ ነቃይና የወያኔ አገልጋይ ነበር፡፡ ምናልባት ስታሊንን ያሣሣተው የኤርሚያስ ኦፒድኦነት ነው፡፡
- ወያኔ ኦሮሞን ከበደለችው አንዱ እኮ፤ አፋን ኦሮሞ የሚችሉ አማራ ነን ባዮችንና አሣቻ ስም ያላቸውን ሞራል የሌላቸው ሠዎችን ሠብስባ ርጥባን በመስጠት ለዉታፍ ነቀላ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ አደራጅታ ነው፡፡ እነ አዲሱ ቂጤሣን፣ አብይ አህመድንና ሽመልስ አብዲሣን ማየት ይቻላል፡፡ ኤርሚያስ በአሣቻ ስምና ጉበዝ ዉታፍ ነቀይ ስለነበር ወደ አሜሪካ በጆሮ ጠቢነት ተላከ፡፡ ግም ቦት 7 በኢሣት በኩል እስከ አያቱ እየጠራው ኦሮሞን ሊያስት ሲሞክር እንደኖረ ይታወሣል፡፡
- አሁን ግን ወያኔ ለራስዋም ስላልሆነችና ግም ቦት 7ም ከኢሣት ስላገለለው ታማኝ ጠላት ሆኖ ዳቦ ከሚያገኝበት ዲቃላዎች ሰፈር ያገለግላል፡፡
እውነቱ ይኸ ሁኖ ሣለ፣ ኤርሚያስ ግን በኦሮሞነት መጠርጠሩ ደስ አሠኝቶትና የወደፊቱን ከኦሮሚያ ሊያገኝ የምችለውን ወፍራም እንጀራ በተማረው አካውንቲንግ እየቆመረና ለሀጩን እየዋጠ ስታሊን እንዲህና እንድያ አለኝ እኮ እያለ ራሱን ለጨረታ ገበያ ያቀርባል፡፡