Page 1 of 1

ዝም በሉ፤ አማራ መታገያ ምክያንት (cause) የለውም እየተባለ አሁን ላይ ወሳኝ ምክንያት አገኙ እኮ፡፡ አሁን ላይ የማሸነፍ ዕድላቸው እጅግ ክፍ ይላል፡፡ ዋ ትግራዋይ!

Posted: 18 Jul 2021, 17:33
by AbebeB
  • የፋኖ (ይኅ ኢትዮ ዘሀበሻንና ኢሣትን ይጨምራል) ርዕዮት ዝም አንልም የሚልና ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል የሚል እንደሆነ እነ ሀብታሙ አልሸሸጉም፡፡
  • መታገያ ምክንያታቸው (cause) የተገኘው በታዋቂው የሀሁ ምሁራን (ድንቄም ምሁር) የEthio 360 በቀቀኖች ላቦራቶሪ ውስጥ ነው፡፡
  • እንደሚከተለው ተቀርጾ ለወሳኝ ድል ወደ ወሬ ሜዳ ገብተዋል፡፡
  • 1. ተረኞቹ ለእስክንድር ልደት ኬክ ወደ እስር ቤት እንዳይገባ ስለአደረጉ 3ኛ የዓለም ጦርነት እንቀሰቅሳለን
  • 2. አማራ ከተማ ነዋሪ ነው፡፡ አማራን እንደ ጠላት የሚመለከተው ህወሀት ሆን ብሎ የፈጠረው የከተማ ረሀብ ልመና እንዳይስፋፋና አማራ በረሀብ ተቆራምቶ እንዲሞት ነውና ለሰብዓዊ ልመናችን ቀጣይነት እንታገላለን ይላል፡፡
  • ኢዚጎ አለ ወላይታ፡፡