Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking: Gojames declare jihad on Agegnehu Teshager

Post by Thomas H » 18 Jul 2021, 12:01

ከወደ አማራ ክልል የሚመጣው ዜና የሚያሳየው የጎጃም ሕዝብ በጣም እንደተቆጣ እና አገኘሁ ተሻገር ለራሱ ጥበቃ ሲባል አዲስ አበባ ሆኖ እንዲሠራ መወሰኑ ነው

የጎጃም እና የጎንደር አለመግባባት በአፄ ቴዎድሮስ ጊዜ ነው የጀመረው እና አገኘሁ ተሻገር አሁን ጎጃሜዎች እና ወሎዬዎች ቅዘናሞች ናቸው ያለው ከመሬት ተነሥቶ አይደለም




ወሎና ጎጃም ግን ምክንያት እያበዛ እያስቸገረን ነው።አንዴ ጥይት አለቀብኝ፣ አንዴ ተቅማጥ ያዘኝ እያለ ነው።"
ጎንደሬው አገኘሁ

አማራ ከሞተ ቆይቷል የአገኘሁ ንግግር ቀብር ነው፡ አሁን እርማችሁን አውጡ።አበበ ገላው

በወሎና በጎጃም ከፍተኛ የስነ-ልቦና ውድቀት ተከስቷል አሉ ጎንደሬው አገኘሁ ተሻገር


አሁን ሚስጥሩ ወጥቷል እና ጉዴ ወጣ ማንነቴ ታወቀ ብሎ እዬዬ ማለት ዋጋ የለውም