Page 1 of 1

ኢሱ ጭሱ የኢትዮጵያን መፈራረስ ከአስመራ እየተከታተለ ነው አ? ያ ሁሉ የኢትዮጵያ ወታደርና መሳሪያ ምርኮኛ መቀሌ ላይ ሲታይ የኤርትራዊያን ያልታየው ለምንድነው?

Posted: 18 Jul 2021, 09:33
by sarcasm
Haileyesus Adamu

ኢሱ ጭሱ የኢትዮጵያን መፈራረስ ከአስመራ እየተከታተለ ነው አ? 😀 ያ ሁሉ የኢትዮጵያ ወታደርና መሳሪያ ምርኮኛ መቀሌ ላይ ሲታይ የኤርትራዊያን ያልታየው ቀደም ብለው ከመሃል ትግራይ ወጠው ነው? 😀 ለማንኛውም ጉድጓዱን አርቀህ አትቆፍር ፤ ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና።
Please wait, video is loading...

Re: ኢሱ ጭሱ የኢትዮጵያን መፈራረስ ከአስመራ እየተከታተለ ነው አ? ያ ሁሉ የኢትዮጵያ ወታደርና መሳሪያ ምርኮኛ መቀሌ ላይ ሲታይ የኤርትራዊያን ያልታየው ለምንድነው?

Posted: 18 Jul 2021, 11:28
by sarcasm

Re: ኢሱ ጭሱ የኢትዮጵያን መፈራረስ ከአስመራ እየተከታተለ ነው አ? ያ ሁሉ የኢትዮጵያ ወታደርና መሳሪያ ምርኮኛ መቀሌ ላይ ሲታይ የኤርትራዊያን ያልታየው ለምንድነው?

Posted: 18 Jul 2021, 11:50
by euroland
Edu Junta

We have seen four Eritrean "POWs" aka Refugees in Eritrean military uniforms since the war started in Nov. 2020. Despite the heavy listing of wiping the Weyane from the entire Tigray was done by the gallant Eritrean forces; the Junta was too busy running away from them let alone to capture one. Thus, ተዋግተሽ ያልማረክሽው ሙርኮኛ ከየት ይምጣ?
sarcasm wrote:
18 Jul 2021, 09:33