Page 1 of 1

"ሽጉጥ እጠጣለሁ ብለዉ የጀመሩትን ጦርነት እራሳቸዉ ይወጡት እንጂ የሲዳማው ወንድሜ ሄዶ የሚሞትበት ምክንያት የለም። ከተሸነፉ ሽጉጥ አይደለም ከፈለጉ መርዝ ጠጥተዉ መሞት ይችላሉ"

Posted: 18 Jul 2021, 07:40
by sarcasm
የሲዳማ ልዩ ሀይል በማያገባው ጉዳይ ትግራይ ሄዶ አይሙት

"ሽጉጥ እጠጣለሁ ብለዉ የጀመሩትን ጦርነት እራሳቸዉ ይወጡት እንጂ የሲዳማው ወንድሜ ሄዶ የሚሞትበት ምክንያት የለም። ከተሸነፉ ሽጉጥ አይደለም ከፈለጉ መርዝ ጠጥተዉ መሞት ይችላሉ" Abraham Aliyu Hailemariam