አገኘሁ ተሻገር
Posted: 18 Jul 2021, 03:56
በዚህ ወሳኝ ሰዓት አስፈላጊ አይደለም:: ሰውየው ተናገረው አልተናገረው ደንታ የለኝም:: ፈት የሆኑ ሰዎች በልቅምቃሚ ወሬ ራሳቸውን busy ማረግ ይፈልጋሉ::
እኔ እንደሚመስለኝ የተቀናበረ ይመስለኛል: እውነቱ ይወጣል: ምክንያቱ ደሞ ታማኝ በየነ ማስርጃ ይሆናልና::
እኔ እንደሚመስለኝ የተቀናበረ ይመስለኛል: እውነቱ ይወጣል: ምክንያቱ ደሞ ታማኝ በየነ ማስርጃ ይሆናልና::