ቁጭ ብለህ የነገሮችን ስትመለከት አልፎ በአስተውሎት ስታጤናቸው ኢትዮጵያ በየክፍለ ዘመኑ ሳይሆን መንግስት አስተዳድሮ መንግስትን ለመቀየር በጠረጴዛ ዙሪያ በሰለጠነ የሀሳብ የበላይነት ተወያይቶ ሀገሬና ህዝቡ ይብሳል ከእኔ ስልጣን የሚል ፖርቲም ሆነ ቡድን መቀየር ተስኗታል‼ ለምን ቢባል መልሳችን እንደ መልካችን .......።
ዛሬ ላጫውታችሁ የፈለኩት ስለአንድ ጀግና በአማራ ክልል የደምቢያ ወረዳ ስለሆነው አስገራሚ የአንድ አርሶ አደር ገጠመኝ ነው። ይህ አርሶ አደር ከ90% በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ አመለካከትና ቁርጠኝነት በግልፅ ያሳያል በተለይ ሀገር በጥላት ከተደፈረች።
አሁንም የህወሃት ርዝራዥ ቡድን አባላት ዳግመኛ የቀሩት ያዙኝ ልቀቁኝ፤ ጥላቴ የአማራ ህዝብ ስለሆነ የማወራው ሂሳብ አለኝ ብላ ብቅ ለማለት ሞክራለች ይህንን ተከትሎ በዚህ የእርሻ ወቅት ጀግናው አርሶ አደራችን ሀገሬ ትቅደም በሚል ወደ ግንበር ለመሄድ ሲመጣ የአንተ መሳሪያ የቃታ ወይም በአገረኛው ቁመህ ጠብቀኝ ነው አትሄድም ይባላል በዚህ የተመሳጨው ጀግና ሰው "እኔ ልሙት አገሬ ተወራ ከማይ".. ብሎ የቃታ መሳሪያ ነው ያለህ ተብሎ ከዘመቻ የቀረሁት
ብሎ እጅግ በማዘኑ .......በጋዜጠኛ አበበ በለው የአዲስ ድምፅ ራዲው ስራ አስኪያጅ በአሜሪካ ሀገር 183,000 / #አንድ_መቶ_ሰማኒያ_ሶስት_ሺ ብር /በማሰባሰብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ልኮለት ክላሽ በመግዛት የተቃጣብንን የጥላቻና አረመኔያዊ ....ለመመከት ተጉዟል።
እኢትዮጵያ ህዝብ በሀገሩ ጉዳይ አይደራደርም። ጀግናው አሁን ክላሹ ይገዛል፤ አገሩንም ያገለግላል ወንድማችን በአማራ ህዝብ ስም Abebe Belew ከልብ እናመሰግናለን።
ከዚህ የተማራችሁት በርካታ ሁኔታዎች ይኖራሉ.......
ተጻፈ በሰለሞን ለማ ገመቹ
Re: ዛሬ ላጫውታችሁ የፈለኩት ስለአንድ ጀግና በአማራ ክልል የደምቢያ ወረዳ ስለሆነው አስገራሚ የአንድ አርሶ አደር ገጠመኝ ነው።
ምነው ኣጋሜዎች በጣም ተንጫጩሳ ድሮን ከምትፈር አግዘርን ብትፈሩ ብያንስ ትጸድቃላች ሁ። ፈሳሞች ገና ምች ተዋጋና ያስባል ገና ወጊያው ሰጀመር አማ ኣደዬ የለ ኣቦይ የለ ኢንተርኔቱም ያርፋል።