Page 1 of 1

ሀብታሙ አያሌው ከባድ መሣርያው ከየት መጣ እያለ ዛሬ ሲጠይቅ አንድ በመንጌ ጊዜ የተነገረ ነው ተብዬ የሰማሁትን ቀልድ አስታወሰኝ፡፡

Posted: 17 Jul 2021, 17:14
by AbebeB
  • አንድ ጀግና ኤርሚያስን ሁሌ ያሰቃየው ነበር፡፡ ኤርሚያስም ከዕለታት አንድ ቀን መረረውና ወደ ጀግናው ሰውዬው ቤት ሄዶ ለጅግናው ሚስት ምሬቱን እንዲህ ሲል ያማርራል፡፡ ባልሽ ሁሌ፣ ጥዋት ይሁን ማታ ብቻ ሲያገኘኝ በዱላ መከራዬን እያበላኝ ነውና አስቁምልኝ፤ ያለበለዚያ … ይላታል፡፡
  • የጀግናው ሚስት፡- ባሌ እኮ ዱላ አይዝም ትለዋለች፡፡
  • ኤርሚያስ፡- ይኸ ከርፋፋ ምን ዱላ ይይዛል የኔውን ወስዶ ነው እንጂ አላት፡፡
  • ይሰማል ሀብታሙ አያሌው?
  • ጉዳዩ በጣም የገረማት ሚስት ሣቁዋን ስታበቃ ያለበለዚያ … ያልከው ምን ለማለት ነበር በማለት ጠየቀችው?
  • ኤርሚያስ፡- በአራዳ ቋንቋ፡ አመልጣለሁዋ አላትና ደየመ፡፡

Re: ሀብታሙ አያሌው ከባድ መሣርያው ከየት መጣ እያለ ዛሬ ሲጠይቅ አንድ በመንጌ ጊዜ የተነገረ ነው ተብዬ የሰማሁትን ቀልድ አስታወሰኝ፡፡

Posted: 17 Jul 2021, 18:38
by Dawi
AbebeB wrote:
17 Jul 2021, 17:14
  • አንድ ጀግና ኤርሚያስን ሁሌ ያሰቃየው ነበር፡፡ ኤርሚያስም ከዕለታት አንድ ቀን መረረውና ወደ ጀግናው ሰውዬው ቤት ሄዶ ለጅግናው ሚስት ምሬቱን እንዲህ ሲል ያማርራል፡፡ ባልሽ ሁሌ፣ ጥዋት ይሁን ማታ ብቻ ሲያገኘኝ በዱላ መከራዬን እያበላኝ ነውና አስቁምልኝ፤ ያለበለዚያ … ይላታል፡፡
  • የጀግናው ሚስት፡- ባሌ እኮ ዱላ አይዝም ትለዋለች፡፡
  • ኤርሚያስ፡- ይኸ ከርፋፋ ምን ዱላ ይይዛል የኔውን ወስዶ ነው እንጂ አላት፡፡
  • ይሰማል ሀብታሙ አያሌው?
  • ጉዳዩ በጣም የገረማት ሚስት ሣቁዋን ስታበቃ ያለበለዚያ … ያልከው ምን ለማለት ነበር በማለት ጠየቀችው?
  • ኤርሚያስ፡- በአራዳ ቋንቋ፡ አመልጣለሁዋ አላትና ደየመ፡፡
የአድዋው ኦሮሞ አቤቤ ;~)

"ሀብታሙ አያሌው ከባድ መሣርያው ከየት መጣ እያለ ዛሬ ሲጠይቅ?"

“ህወሃት ለምን እና እንዴት ዳግም ተደራጀ?” አቶ ሊላይ ሃ/ማርያም የቀድሞ ታጋይ (ይመልሳል!)

በመቶሺ የሚቆጠሩ የትግራይ ሕዝብ በአሁኑ ጦርነት ተገለዋል፣ ይለናል፤

"95% የትግራይ ሕዝብ የሕወሐትን (የትግራይና የኤርትራ ዲቃላ! :~) መጥፋት ይደግፋል፣ ዲያስፖራን ይጨምራል።" 😲😲

What? That is news for me; error in perception on our part?

Is Lilay for real?

ቁጭ ብለህ አዳምጥ!