Page 1 of 1

ክቡር ዶር ቴድሮስ አድሃኖም፥ ካሁን በኋላ፥ ራሴን ኢትዮጵያዊ አድርጌ አልቆጥርም እያሉ ነው የሚል ጭምጭምታ እየሰማን ነው። መንገዱን ነጭ ሐር ያድርግሎት እንላለን፤ እንዳያዳልጥዎት ይጠንቀቁ

Posted: 17 Jul 2021, 13:46
by EwnetYashenifal
ክቡር ዶር ቴድሮስ አድሃኖም፥ ካሁን በኋላ፥ ራሴን ኢትዮጵያዊ አድርጌ አልቆጥርም እያሉ ነው የሚል ጭምጭምታ እየሰማን ነው። መንገዱን ነጭ ሐር ያድርግሎት እንላለን፤ ግን እንዳያዳልጥዎት ይጠንቀቁ