Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

War Update ! አፋር እና የአማራ ክልል ዛሬ

Post by Thomas H » 17 Jul 2021, 13:31

ያሎ ወረዳ ከአፋር እና ዋግህምራ ዞን /አበርገሌ ወረዳ/ ኒውራቅ ከተማ ከአማራ ክልል ገቢ ሆነዋል

Haileyesus Adamu
21h ·
መረጃ የትግራይ ሀይሎች ወደ አማራ ክልል ገቡ
የትግራይ ሀይሎች ከጦርነቱ በፊት የትግራይ ክልል ወሰን ከነበረው አልፈው ወደ አማራ ክልል ዋግህምራ ዞን በመግባት የአበርገሌ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኒውራቅ ከተማ ከተቆጣጠሩ ዛሬ 3ኛ ቀን ሁኗቸዋል።
የወረዳው ህዝብ ተፈናቅሎ ሰቆጣ ገብቷል። ተፈናቃዮቹ ምንም አይነት እርዳታ ከመንግስትም ይሁን ከእርዳታ ድርጅቶች እየቀረበላቸው ባለመሆኑ ለከፍተኛ ስቃይ ተዳርገዋል።
ወረዳውን የተቆጣጠሩት የትግራይ ሀይሎች ለወረዳው ህዝብ ሊከፋፈል የነበረ የእርዳታ እህል ፣ የጤና ጣቢያ መድሃኒትና ፕላንፕሌት እየጫኑ ወደ ትግራይ እያጓጓዙት መሆኑን ተፈናቅለው ሰቆጣ የሚገኙት የወረዳው ነዋሪዎች ተናግረዋል።



Haileyesus Adamu
8h ·
በሀገራችን ሰዎች ወደ መከላከያ የሚገቡት ስራውን ወደውት ሳይሆን የሚኒስትሪ ወይም የማትሪክ ተፈናቃይ ሲሆኑ አማራጭ በማጣት ነው። ለብሔር ተዋፅዖ በሚል አመራር የሆኑትም ከፊሎቹ ንቃተ ህሊናቸው ዝቅተኛ የሆነ ቀሪዎቹም ታማኝ ምርኮኛች የነበሩ ናቸው። ጦርነት የጭንቅላት ጨዋታ ነው። ስትራቴጂና ታክቲክ የሚያውቁ፣ አሰላሳይና ብሩህ አእምሮ ያላቸው መሪዎች ይሻል። ለገቢ ምንጭነት የተቀጠረ ወታደርና ለአላማ በነፃ የሚዋጋ እኩል ቁርጠኝነት የላቸውም። የኢትዮጵያ መከላከያ በትግራይ ሀይሎች ብልጫ የተወሰደበትና የተንኮታኮተው በነዚህ ምክንያቶች ነው።












አገኘሁ ተሻገር አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች




Tilahun Abeje
4h ·
አገኘሁ ተሻገር የጎጃምን እና የወሎን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል።
የደረሰንን መረጃ ለህዝብ ይፋ ከማድረጋችን በፊት!



Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: War Update ! አፋር እና የአማራ ክልል ዛሬ

Post by Thomas H » 17 Jul 2021, 16:51

ሁሉም ምርኮኞች ሲማረኩ የሚናገሯት አንድ ቃል አለች" እኔ አላወቅኩም ሌላ ቦታ ተብለን ትግራይ ስንገባ የትግርኛ ፅሁፍ ሳይ ነው ያወቅኩት።" ይሄ የተከበረውን ፎረም የምጠይቀው ማን ነው እንደዚህ እንዲሉ ያሰለጠናቸው ?

Post Reply