ሰበር ዜና : ከብዙ ግፊት በኋላ የአሜሪካ መንግሥት አቋሙን ቀየረ
Posted: 17 Jul 2021, 13:14
ግራ ገባን እኮ አንዴ ወያኔ ላይመለስ ተደምስሷል ይሉናል :: አንዴ ደግም ወያኔ ሊያጠፋን ስለሆነ ገንዘብ አዋጡ ይሉናል::

ወይ አሜሪካ ጉድ ሠራሻቸው! ቢጮሁ ቢጮሁ እኮ ሰሚ ጠፋ

በአሁኑ ሠዓት አሜሪካውያኖች ስለዚች child soldier ነው የሚያወሩት ያሉት

ወይ አሜሪካ ጉድ ሠራሻቸው! ቢጮሁ ቢጮሁ እኮ ሰሚ ጠፋ

በአሁኑ ሠዓት አሜሪካውያኖች ስለዚች child soldier ነው የሚያወሩት ያሉት