ጁንታው ለውጥ ተቀብላቹሃል የሚላቸውን ሰዎች በመቐለ ከተማ እየገደለ መሆኑን ምንጮች ገልፀውልናል። መከላከያ ከመቐለ ከወጣ ቦሃላ ጁንታው ብዙ ሰው በግፍ እየገደለና እያሰረ ይገኛል።
የመቐለ ነዋሪ በጣም ችግር ላይ ወድቋል። የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ የለውም፣ ትንሽዬ የቆጠባት ነገር እንኳ ከባንክ እንዳያወጣ ባንክ ተዘግቷል ፣መብራት የለም፣ወሃ የለም ፣ስልክ የለም።
ጁንታው በጣም ብዙ ወጣት በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እየወሰደ ነው። መንግስት ጎንደር፣ወልድያ እና ሰመራ ከትግራይ ተፈናቅለው ለሚመጡ ሰዎች መጠልያ አዘጋጅቷል፤ በጣም ብዙ ቁጥር ያለው ሰው ከትግራይ እየተፈናቀለ ወደ መጠልያው እየገባ መሆኑ ለማወቅ ችለናል።
የትግራይ ህዝብ ጁንታውን ኣሽቀንጥሮ ካልጣለ ሰላም ሊያገኝ አይችልም።
መቐለ ለነዋሪዎች ሲኦል ሁናለች።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: መቐለ ለነዋሪዎችዋ ሲኦል ሁናለች!
Ejersa wrote: ↑17 Jul 2021, 11:33ጁንታው ለውጥ ተቀብላቹሃል የሚላቸውን ሰዎች በመቐለ ከተማ እየገደለ መሆኑን ምንጮች ገልፀውልናል። መከላከያ ከመቐለ ከወጣ ቦሃላ ጁንታው ብዙ ሰው በግፍ እየገደለና እያሰረ ይገኛል።