ሰበር ዜና : የአማራ ልዩ ሃይል የኦሮሚያን ቀበሌዎች ወረረ
Posted: 16 Jul 2021, 22:00
Habtamu Tesfaye Gemechu
11h ·
የኦሮሚያ ክልል ለአማራ ክልል የደቦ ጦርነት ወታደር ይልካል የአማራ ክልል ደግሞ በበኩሉ ከሰሜን ሸዋ ምንጃር ወረዳ ጋር የሚዋሰኑ የኦሮማያ ቀበሌዎችን ወደ ክልሉ ጠቅልሎ ታፔላ እየተከለ ነዋሪዎችን እያፈናቀለ ይገኛል። የከረዩ ኦሮሞዎችን መሬት እያስነጠቀ የትግራይ መሬትን ለመንጠቅ የጦርነት ጅጊ የሚሄድ የድኩማን ካድሬ ስብስብ።