TDF ብቸኛው የሕግ ማስከበር ዘማች ነው - Gemechis A Duguma
Posted: 16 Jul 2021, 19:37
በሰሜን የሚደረገው ዘመቻ 'ህግ የማስከበር' ከሆነ የመጀመሪያው ህግ ሕገ መንግስቱ ይሆናል። በአንቀጽ 48 እንደ ተጻፈው ማንኛውም የወሰን ጉፋይ ክርክር በሁለቱ ክልሎች ስምምነት ይፈታል ኣልያም አቤቱታው ለፌዴሬሽን ምክርቤት ቀርቦ ጉዳዩ በሁለት ዓመት ውስጥ መፍትሄ ያገኛል እንደ ህገ መንግስቱ ድንጋጌ። ከህገ መንግስታዊ መንገድ ውጪ አማራጭ የለም። ሆኖም ይሄን ተላልፎ የሚገኝ ወይም ሀይልን በመጠቀም ወሰን ለመቀየር የሚሞክር ማንኛውም አካል ኢ-ህገ መንግስታዊ ይሆናል። [/b]
በዚሁ መሠረት የአማራ ክልል የምዕራብ ትግራይ ወረዳዎችን በጉልበት ለመቀማት ያደረገው ጥረት ኢ-ህገ መንህስታዊ ነዉ ወይም ምንም ህጋዊ መሰረት የለውም። በተቃራኒው የክልሉን መሬት ለማስጠበቅ የሚታትረው #TDF ህገ መንግስታዊ ነው።
በመሆኑም #TDF ህግ የማስከበት ዘመቻ እያካሄደ ሲሆን በተቃራኒው የተሰለፉት ሀይሎች ኢ-ህገ መንግስታዊ ናቸው።

Please wait, video is loading...