ቦ ጊዜ ለኩሉ እሥር ቤቶች ሁሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሸታሉ የሚለው እሥር ቤቶች ሁሉ ትግሬ ትግሬ ይሸታሉ እየተባለ ነው። የሚያሳዝነው ግን በኦሮሞ የእሥራት አንድት ምዕራባዊ ትንፍሽ አላለችም።
Posted: 16 Jul 2021, 19:15
ቦ ጊዜ ለኩሉ እሥር ቤቶች ሁሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሸታሉ የሚለው እሥር ቤቶች ሁሉ ትግሬ ትግሬ ይሸታሉ እየተባለ ነው። የሚያሳዝነው ግን በኦሮሞ የእሥራት አንድት ምዕራባዊ ትንፍሽ አላለችም። አሁን ግን እንደ ተልባ ተንጣጡ። ኦሮሞዎች ወያኔ የሚባል የትግሬ ወያኔ መዥገር ተለጥፎ በላን ተንገበገብን ሲሆን የትግሬዎች ግን ገና ተለጥፈን እንደመዥገር ደማችሁን እንመጣለን ነው።ይመስለኛል ዲዲቲው ወይም ፀረ ተህዋሲያን መርዙ ወደ ሰሜን እየተመመ ነው ይባላል። መጨረሻውን ማየት ነው።