Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ቦ ጊዜ ለኩሉ እሥር ቤቶች ሁሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሸታሉ የሚለው እሥር ቤቶች ሁሉ ትግሬ ትግሬ ይሸታሉ እየተባለ ነው። የሚያሳዝነው ግን በኦሮሞ የእሥራት አንድት ምዕራባዊ ትንፍሽ አላለችም።

Post by Abere » 16 Jul 2021, 19:15

ቦ ጊዜ ለኩሉ እሥር ቤቶች ሁሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሸታሉ የሚለው እሥር ቤቶች ሁሉ ትግሬ ትግሬ ይሸታሉ እየተባለ ነው። የሚያሳዝነው ግን በኦሮሞ የእሥራት አንድት ምዕራባዊ ትንፍሽ አላለችም። አሁን ግን እንደ ተልባ ተንጣጡ። ኦሮሞዎች ወያኔ የሚባል የትግሬ ወያኔ መዥገር ተለጥፎ በላን ተንገበገብን ሲሆን የትግሬዎች ግን ገና ተለጥፈን እንደመዥገር ደማችሁን እንመጣለን ነው።ይመስለኛል ዲዲቲው ወይም ፀረ ተህዋሲያን መርዙ ወደ ሰሜን እየተመመ ነው ይባላል። መጨረሻውን ማየት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቦ ጊዜ ለኩሉ እሥር ቤቶች ሁሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሸታሉ የሚለው እሥር ቤቶች ሁሉ ትግሬ ትግሬ ይሸታሉ እየተባለ ነው። የሚያሳዝነው ግን በኦሮሞ የእሥራት አንድት ምዕራባዊ ትንፍሽ አላለችም።

Post by Abere » 16 Jul 2021, 19:41

ሰው ሳይሆን ጊዜ ነው ሂሳብ የሚያወራርደው። የሂሳብ ሹም ደግሞ ልዑል እግዚአሔር ነው። እሰክ እነ ሕይወታቸው የተቀበሩት የኢሬቻ በዓል ሲያከብሩ ከቤታቸው ወጥተው የቀሩት ኦሮሞዎች የሂሳብ ዶሴ እንደት ይዘጋ ይሆን።

Post Reply