የትግሬ ባንዳዎችን የከበበው የመላ ኢትዮጵያ ሰራዊት ምን ማለት ነው?
Posted: 16 Jul 2021, 14:30
ብዙ ሰዎች ያሸባሪው ትህነግን ትርክት በመከተል ይህ ሁሉ የክልል እና ያገር ሰራዊት ወደ ትግሬ የሚዘምተው አማራን ለመደገፍ ነው ይላሉ ። ያ ስህተት ነው። እውነተኛው ትርክትና የነገሩ ትርጉም እንደ ሚከተለው ነው ።
አንድ፣ የትግሬ ባንዳዎች የመላ ኢትዮጵያ ጠላት፣ የመላ ኢትዮጵያ ነቀርሳ ናቸው ። ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በዚህ የትግሬ ባንዳ ያልተጠቃ ኢትዮጵያዊ የለም ። ስለዚህ ይህ የትግሬ ባንዳን የማጥፋት ሃላፊነት የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ስራ ነው።
ሁለት፣ የዚህ ዘመቻ ትርጉም የትም ቦታ፣ማንኛውም ጎሳ፣ የትኛውም የኢትዮጵያ አካል ሲጠቃ የመላ ኢትዮጵያ መጠቃት ነው የሚል ነው ። ስለሆነም ያንን ጥቃት መመከት የመላ ኢትዮጵያ ሃይል ሃላፊነት ነው ። ይህን ግዙፍ ያገር አንድነት፣ የመንግስት አንድነት፣ የጦር ሃይል አንድነትን ነው ይህ የትግሬ ከበባ ትርጉም ።
እኔ ይህን ክስተት የአድዋ ድል ሞዴል ወይም የኢትዮጵያ ሞዴል እለዋለሁ ። ይህ የኢትዮጵያ ሞዴል እጅግ ግዙፍ መልዕክ አለው። የትግሬ ባንዳ ብቻ ሳይሆን ግብጽም፣ ሱዳንም፣ ኢትዮጵያን በሃይል ለመውረር የሚመኝ ያሜርካም ሆነ ያውሮፓ ሃይል ወይም የተቀጠረ ቡድን ከዚህ ሞዴል ማስጠንቀቂያም ትምህርትም መውሰድ ግድ ይላቸዋል።
በማንኛውም ግዜ፣ ምንም አይነት ዉስጣዊ መለያየት ቢኖራቸው ትንሽም ሆነ ትልቅ ጠላት ኢትዮጵያን ለማጥቃት ከሞከረ የሚጋፈጠው ከመላ ኢትዮጵያ ሃይል፣ ከመላ ኢትዮጵያ ጉልበት ጋር ነው ።
ይህ የኢትዮጵያ ሞዴል፣ የኢትዮጵያ የነጻነት፣ የኢትዮጵያ ራስ መከላከል ሳይንስ ነው ። በዚህ ሞዴል ነው ኢትዮጵያ አይነኬ፣ አይደፈሬ፣ አይበገሬ አገር ሆና በመላ አለም የምትታወቀው!
ዛሬ በትግሬ ተግባራዊ እየሆነ ያለው ይህ የኢትዮጵያ ሞዴል ነው !!