Page 1 of 1

አሸባሪው የህወሓት ቡድን መጥፋት አለበት ካልሆነ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም” ሊላይ ሃይለማርያም

Posted: 16 Jul 2021, 06:08
by Hameddibewoyane
በትግራይ ማንነት ውስጥ ተደብቆ ትግሬይ ትግራይ ይባላል ነገር ግን የአንድ አከባቢ የዓድዋ የበላይነት የሚያንፀባርቅ ስርአት ነው የተገነባው።

የዓድዋ ኢሊት ትግራይ በሚል ሽፋን የእንደርታ ልጆች እንደ ባርያ እየገዛ ፣የራያ እና የተንቤን ልጆችም እንደ ባርያ እሚገዛ ሲያንቋሽሽ የኖረ ነው።

ትግራይ የሚል ስም ለሁሉም የሚገልፅ አይደለም ለጥቂት የዓድዋ ልጆች የሚጠቅም እና በትግራይ ስም የትግራይም የኢትዮጵያም ሃብት የሚበዚብዝ ቀሪውን የትግራይ ህዝብ እንደ ባርያ የሚያይ ፣መሬቱ የሚወር፣የሚያንቋሽሽ ወራሪ ሃይል ነው። እንደው እኔ እንደ አንድ ባእዳዊ ወራሪ ሃይል አድርጌ ነው ይማያቸው።

አሸባሪው የህወሓት ቡድን መጥፋት አለበት ካልሆነ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም።ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መሆን አለበት በተባበረ ክንድም መክተት አለበት።

በ17 አመት ከጦርነት ውጪ 100 ሺህ የሚሆን ንፁሃን ተጋሩ በግፍ ተረሽነዋል ከዚህ በላይ ጀኖሳይድ ምን አለ? መከላከያ ዘር መርጦ በተኛበት ታርዷል፣እጅ እያሰሩ መሬት ላይ አስተኝተው በታንክ ደፍጥጠውታል ከዚህ በላይ ጄኖሳይድ ይለም። መንግስት ደካማ የዲፕሎማሲ አካሄድ ስላለው እነሱ የሰሩት ግፍ ገልብጠው ለአለም ጭሆው አሳምነዋል።

በተለይ እንደርታና ራያ በለዛችን እንዳንናገር ያሳቅቁን ነበር፤ ከመሬታችን አፈናቅለውናል። መሬታችን ቀምተው እነሱ ከብረዋል የንደርታ እና የራያ ልጆ ዘበኛ እንዲሆን ነው የተደረገው። የእንደርታ እና የራያ ህዝብ በፖለቲካም በኢኮኖሚም ፓወር አልነበረንም።

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የፈለገ እንዲያደርግ እንዲሾም እንዲያባርር ነው ፌዴሬሽን ምክርቤት ስልጣን የሰጠው። የጊዚያዊ አስተዳድር ካቢኔ አብዛኞቹ የጁንታ ታማኝ ሰዎች ነበሩ። ጁንታ እንዲጠናከር ጡረታ የወጡ የስብሓት ቤተሰብ የዓድዋ ልጆች ሰዎች ሳይቀር ካቢኔው ላይ እንዲሞላ ተደርጓል።

የፌደራል መንግስት ያቋቋመው ጊዚያዊ አስተዳደር የጁንታ ስብስብ ነበር

ወደ ኤርትራ ሚሲኤል ተኩሶ ኤርትራን የጋበዘው ጁንታው ነው፤ለዚህም ተጠያቂው ህወሓት ነው

ጁንታዎቹ እኛ የማንገዛት ኢትዮጵያ ትበተን፤ እኛ የማልገዛት ትግራይ ትበተን የሚል አስተሳሰብ ነው ያላቸው

አብዛኛው ከትግራይ ተዘርፎ የወጣው ንብረት በጊዚያዊ አስተዳድር አመራሮች ነው።

90 % የእንደርታና ራያ ህዝብ ህወሓት እንዲጠፋ ይፈልጋል ነገር ግን በጊዚያዊ አስተዳድሩ ብልሹ አሰራሮች ግን ህዝቡ ተስፋ እንዲያጣ አድርጎታል።

የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ አድርጎ ማየት ስህተት ነው። የእንደርታ እና የራያ ህዝብ ትጥቁ ለመከላከያ ሰራዊት በፍቃዱ አስረክቧል። ከዚህ በላይ ህዝቡ ለውጡ በምን መልኩ መቀበል ይችላል።

የጊዚያዊ አስተዳድር አብዛኞቹ ካቢኔ አባላት ጁንታዎች ስለነበሩ መከላከያ መቐለ ለቆ ሲወጣ ግማሹ የካቢኔ አባላት መቐለ ቀርተዋል።

ጊዚያዊ አስተዳድሩ መከላከያ እንዲመታ እያደረገ ነበረ 80 ሽህ ህዝብ ያለበት አከባቢ 160 ሽህ ህዝብ አለ ተብሎ እህል ይላክ ነበር። ይሄ ማለት ጊዚያዊ አስተዳድሩ ጁንታው በግላጭ እያጠናከረ ነበር።

መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ልጅ ነው። አሁን እንኳ ለትግራይ ህዝብ መብራት እና ውሃ መቋረጥ የለበትም ብሎ እየተሟገተ ያለው መከላከያ ሰራዊት ነው።

መከላከያ የህግ ማስከበር ዘመቻው በድል ካጠናቀቀ ቦሃላ ቶሎ መውጣት ነበር የመበረበት ነገር ግን በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተቋቋመ ደካማ ጊዚያዊ አስተዳድር ስለነበረ መከላከያ ቶሎ መውጣት አልቻለም።

ራኢ የሚል ማስ ሙቭመንት ጀምረናል። 7ምሶሶዎችም አሉት። እነዚህ ምሶሶዎች 5 ከወላጅ አባቴ ብላታ ሃይለማርያም ረዳ (የቀዳማይ ወያኔ መስራች) የወሰድናቸው ናቸው።

ህወሓት ግን ወያነ የሚል የንደርታ እና ራያ የትግል ብራንድ ቀምቶ ወያነ የሚል ስም እንዲጠላ አድርጓል። ከወላጆቻችን የወሰደው እያነ የሚል እንጂ የቀዳማይ ወያነ 5 ምሶሶዎች አልወሰደም።

Re: አሸባሪው የህወሓት ቡድን መጥፋት አለበት ካልሆነ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም” ሊላይ ሃይለማርያም

Posted: 16 Jul 2021, 06:16
by Ejersa
አቶ ሊላይ ባሁኑ ግዜ ፖለቲከኛ ሳይሆን የሕዝብ ሰው ነው፣ ሀቅ እሱ ጋር እንዳለች አነጋገሩ ራሱ ያስታውቃል!
Hameddibewoyane wrote:
16 Jul 2021, 06:08

Posted: 16 Jul 2021, 06:23
by Axumezana
Lilai wanted to be the President of Tigray but failed and he is fabricating lies!

Re: አሸባሪው የህወሓት ቡድን መጥፋት አለበት ካልሆነ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም” ሊላይ ሃይለማርያም

Posted: 16 Jul 2021, 06:38
by Hameddibewoyane
The blind supporters of terrorist TPLF like you are yet denying the reality. Endertain people have organized a movement that will be spread all over Tigray in a very short period of time. I am sure the movement is expected to stable Tigray which is under the siege of warlords. There will be no more Adwa dominated Tigray :lol:
Axumezana wrote:
16 Jul 2021, 06:23