Re: በቴክኖሎጂ የአፍሪካን ትርክት መቀየር አለብን - ኢዘዲን ካሚል የጉራጌ ክብር !!
ይህ አስገራሚ ልጅ በአንድ አገር ውስጥ ያሉ ስልኮችን በሙሉ የሚያጠፋና የሚያበራ ትልቅ የሴኩሪቲ ችግር የሚፈታ ቴክኖሎጂ ሰርቷል!
Re: በቴክኖሎጂ የአፍሪካን ትርክት መቀየር አለብን - ኢዘዲን ካሚል የጉራጌ ክብር !!
የቡታጀራ መርካቶ የማክሰኞ ጉሊት ! ደስ ሲል የጥጋብ የስራ የደስታ አገር !! ይህን ገበያ እንደ ቅዳሜ ማየት ነው !!
Re: በቴክኖሎጂ የአፍሪካን ትርክት መቀየር አለብን - ኢዘዲን ካሚል የጉራጌ ክብር !!
ደግሞ ኪኒኒህ ኣለቅ መሰለኝ መዘባረቕን ጀመርክ ደግሞ ምነው ኣንድ ዘመድ አንዴት ታጣለህ አጅ አግርሀን ኣስሮ ሰባት ቀን ጠበል የሚያስጠምቕ ወይ የሰው ሃገር አንዴት መጥፎ ነው።
ኣንተ ሆዳም ሽማግሌ የጉራጌ ጁንታ ለምፍጠር ነው ጥረጥ ወይስ ምን የሚሉት ደንቁረና ንው። ምን አያደርግሁዋት ታንቀላፋለች ኣለ ሰውዬው።
ኣንተም ምልክቱ ኣልገባህም ማለት ነው። ማንም ያንተን ያምይረባ ኣስተያየት ኣይፈልግም። ሲያሻህ የጉራጌ ጀነራል ት ሆናለህ ዛረ ደግሞ ቴክኖሎጂ ኣናልይስት ሆንክ ኣይ ኢንተርኔት የፈልከውን መሆን ትችላለህ
ኣንተ ሆዳም ሽማግሌ የጉራጌ ጁንታ ለምፍጠር ነው ጥረጥ ወይስ ምን የሚሉት ደንቁረና ንው። ምን አያደርግሁዋት ታንቀላፋለች ኣለ ሰውዬው።
ኣንተም ምልክቱ ኣልገባህም ማለት ነው። ማንም ያንተን ያምይረባ ኣስተያየት ኣይፈልግም። ሲያሻህ የጉራጌ ጀነራል ት ሆናለህ ዛረ ደግሞ ቴክኖሎጂ ኣናልይስት ሆንክ ኣይ ኢንተርኔት የፈልከውን መሆን ትችላለህ
Re: በቴክኖሎጂ የአፍሪካን ትርክት መቀየር አለብን - ኢዘዲን ካሚል የጉራጌ ክብር !!
ያለ ሽመልስ ኣብዲሳ ፈቃድ ኣትበላም ብሎም ኣታራም ምንታወራለህ ይሆንክ ደንጋይ ራስ።
Re: በቴክኖሎጂ የአፍሪካን ትርክት መቀየር አለብን - ኢዘዲን ካሚል የጉራጌ ክብር !!
የማይደፈረው የጉራጌ ዘብ ጠባቂ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በራሱ ልጅ በሰንሻይን ኮንስትራክሽ ሳሙኤል ታፈሰ ተደፈረ ! ገና !!!ምን ታይቶ !!!