Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

መሪና መርህ አልባው ትግሬ በአማራዎች ጌታቸውና አሉላ እየተመራ እየተማገደ ነው::

Post by Jirta » 16 Jul 2021, 01:35

አማራ ለእውነት ላመነበት ይቆማል:: ጌታቸው እና እሉላ ሰለሞን ያደረጉትም ይህንን ነው:: እነርሱ በትንሽአማራነት ይህን አድርገዋል:: ሌላው በ1967 ትም ጫካ አውጥቶ እሰልጥኖ ወታደር ያደረጋቸው አማራ ነው::