Vote vote vote: Is Ethio-Tigray war a movie or a real war?
ብዙ ሰዎች የኢትዮ-ትግራይ ጦርነት ፊልም ነው የሚመስለው ሲሉ እሰማለሁ ምክንያቱም አንድ ትግራይ ብቻዋን የኢትዮጵያን፣የኤርትራን፣የሱማሌን፣የአረብ ኤምሬት ድሮኖች፣ የ8 ክልሎች ልዩ ኃይሎች እና ሚሊሻዎችን ዱቄት አድርጋ ስትፈጫቸው ሰው ሁሉ እንደ ተአመር ነው ያየው ::ለእኛ ተጋሩ ግን ጀግንነት ባሕላችን ስለሆነ የዚህ ጦርነት ውጤት ምንም አላስደነቀንም::ስለዚህ ይሄ የተከበረውን ፎረም የምጠይቀው የኢትዮ-ትግራይ ጦርነት ፊልም ነው ወይስ እውነተኛ ጦርነት ነው?
Last edited by Thomas H on 16 Jul 2021, 08:27, edited 1 time in total.
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Re: Vote vote vote: Is Ethio-Tigray war a movie or a real war?
Maybe
See below for more info:
viewtopic.php?f=2&t=264173&sid=5bfbd8d8 ... 1721aeab2c
See below for more info:
viewtopic.php?f=2&t=264173&sid=5bfbd8d8 ... 1721aeab2c
Thomas H wrote: ↑15 Jul 2021, 22:40ብዙ ሰዎች የኢትዮ-ትግራይ ጦርነት ፊልም ነው የሚመስለው ሲሉ እሰማለሁ ምክንያቱም አንድ ትግራይ ብቻዋን የኢትዮጵያን፣የኤርትራን፣የሱማሌን፣የአረብ ኤምሬት ድሮኖች፣ የ8 ክልሎች ልዩ ኃይሎች እና ሚሊሻዎችን ዱቄት አድርጋ ስትፈጫቸው ሰው ሁሉ እንደ ተአመር ነው ያየው ::ለእኛ ተጋሩ ግን ጀግንነት ባሕላችን ስለሆነ የዚህ ጦርነት ውጤት ምንም አላስደነቀንም::ስለዚህ ይሄ የተከበረውን ፎረም የምጠይቀው የኢትዮ-ትግራይ ጦርነት ፊልም ነው ወይስ እውነተኛ ጦርነት ነው?