እንደ ሚታየው የኢትዮጵያ የጦር ሃይል አዲስ አደረጃጀት ቀርጿል ። ነገሩ እንዲህ ነው፣ በኔ ግምት። የትግሬ ጦርነት የጎሬላ ዉጊያ ነው። ትህነግ ህይሉን ሁሉ አንድ ቦታ ሰብስቦ መደበኛ ዉጊያ አይደለም የሚያደርገው ። ተዋጊዎቹን በትናንሽ ጋንታዎች ምናምን ከፋፍሎ በየተራራው በትኖ ወግቶ መሸሽ፣ ማጥቃትና ማፈግፈግ ስልት ነው የሚጠቀመው ። አንዳንድ ቦታ በፍጥነት ሰብስቦ ከተዋጋ በኋላ ተመልሶ ይበታተናል ።
ይህን ለማድረግ ብዙ ተዋጊ፣ ብዙ መሳሪያና ብዙ ስንቅ/ትጥቅ ይፈልጋል ። ለምሳሌ 50 ወይም 100 ትናንሽ ግንባሮች በመላ ትግሬ ካሉ ሁሉንም በአንድ ግዜ መሸፈን ያስፈልጋል። ያ ካልሆነ አንዱ ሲመታ ሌላው ይነሳል ። ይህ አትሪሽን ወይም አድክሞ ሞራል መስበር ይባላል።
ለዚህ መንግስት መፍትሄ ሰርቶለታል ። ይህም በኔ ግምት ወደ 400 ሺ የሚሆነው የኢትዮጵያ መከላከያና 600 ሺ የሚሆነው የክልሎች ልዩ ሃይል በአንድ ሲደመር ወደ አንድ ሚሊዮን ሰራዊት ነው ። ይህ ቁጥር መላ ትግሬን በአንድ ግዜ አልብሶ እንደ ጎሬላም እንደ መደበኛ ጦርም ትህነግ ን ሊደበድብ ይችላል።
400 ሺ የኢብመሰ እና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ሰራዊት (ኢሕሰ) በአንድ ጄኔራል ኮማንድ መዋቀራቸው እጅግ ትልቅ ንቅናቄ ነው። የኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የሚሰሩት ተቀናጅተው በመናበብ ነው ። የኛም የውጭና የውስጥ መከላከያ ሃይሎች አንድ ኢንተገሬትድ ሃይል መሆናቸው ድንቅ ነው።
ትግሬ በምንም አይነት አንድ ሚሊዮን ተዋጊ አስታጥቆና አልብሶ፣ አብልቶና አክሞ በኢትዮጵያ ሃይል ፍጥነት ሊተገብር አይችልም ። ይህ ነው የ5 ሚሊዮና የ115 ሚሊዮን ህዝብ ግጥሚያ ማለት ።
በእኔ ግምት ይህ ዝም ብሎ ግዜያዊ የኢትዮጵያ ጄኔራሎች ታክቲክ ይመስለኛል !! ዋናው ታላቁ አላማ ይህን አንድ ሚሊዮን ሃይል ባንድ እዝ ሰር በትግሬ ተራሮች ፈትኖ በዘመናዊ ስልጠናና ትጥቅ ገምብቶ ለትላልቆቹ የውጭ ወራሪዎች እነግብጽ እነሱዳን እና ሌሎችም ካሉ የሚቋቋም ያገር ጦር ማቆም ነው የተታዘው ነገር!!! ድንቅ ነው።
ይህን የምልበት ምክንያት የትግሬ ባንዳ ዉጊያ ዞሮ ዞሮ መፍትሄው ፖለቲካ ስለሆነ ወያኔ አቅሙን እንዲያውቅ ከተደረገ በኋላ የሆነ ፖልቲካ መፍቴ ያገኛል ።
ትልቁ ዘንዶ አንድም ግብጽ፣ አንድም ሱዳን፣ አንድም የሆነ የሃያል ወረራ ስለሆነ ዝግጅቱ ያ ነው ። ኢትዮጵያ አሸናፊ! ኢትዮጵያ አይበገሬ !
Re: በምዕራብ አስመስለህ በምስራቅ ምታ ! የኢትዮጵያ ሰራዊት እስትራተጂያዊ ግብ
Good strategy but the Bad news is TDF has 7 million fighters! The only solution is to solve the problem through discussion!
Re: በምዕራብ አስመስለህ በምስራቅ ምታ ! የኢትዮጵያ ሰራዊት እስትራተጂያዊ ግብ
ሆዳሙ ሆረስ፣
ምን ኣድረጉ ትለናለህ አኛን ኣምራማ ይሀው የኣንተን ኣታቱርክ ወግድ ብሎ በራሱ ተዳርጅቶ ትግሬውችን ኣበሳቸውን አያሳየ ነው። ያንተን ኣታ ቱርክ ነገረው አንጂ ድጎሞ የሱንም ስራ ሰላይችንን አና ግብረሰዶማዊያን የርዳታ ደርጅት ነን ይሚሉትን ኣስገባአ አኮ ያንተው ኣታቱርክ ኣብይ ነው አና ደሞዝ ህን ስትቀበል ለምን በዛው ኣትነግርልንም።
በነገራችን ላይ ዛሬ ደግም ኪኒን ህን ውጠሃል መሰልኝ ዛሬ ሃሳብህ ጥሩ ነው
ሆረስ፣ኣንተ ያምሃል አንዴ የኔ ጀነራል ታድያ አዚያ ሄደህ ለምን ኣትመራም ውይስ ጉራጌ አስኪ ወረር ነው የምትጠብቀው ኣይ ይሽማግሌ ነገር ወሬ ኣያልቅብህም። ደግሞ መከላከያ ትላለህ የጋላ ጥረቅም ለንግዲህ ይሚስማቸው የለም ምክኛቱም ጌታቸው ካቲካላ ከገዛላቸው ያው አንደገና ውጡ ይላል።
ከንግዲህ ያለው ጦረነት በኣማራ ኣዛዠንት ነው መከላከያውም ኣግዛለሁ ካለ ችግር የለም ግን ደሞዝ ያማይከፍለውን ያምራን ገበሬ ይማንም ቦቅብዋቃ ጀነራል ተብዬ ጋላ ሊያዘው ኣችልም። የህንን ላንዴ አና ለመጨረሻ ጊዜ ለእንደነኣተ ኣይንቶች ካድሬ ማሳወቅ የገባል።
የኦርሞ ሚሊሺያ ይሲዳማ የጋምቤላ ሶማሌ ኣፋር ማንኛውን የህዝብ ደጋፍ ቤኩለነት አንቀበላለን ግን ማንም የምከላከያን ምክር አንጂ ት ዛዝ ኣይቀበልም።
ኣሁን የትደረገውን የምልሶ ማጥቃት ደግሞ የመከላከያም ኣብሮ አንዳለበት ስሚር ለማድረግ የምትሞክረው ውሸት ነው። ያማራ አና ዯፋር ገብሬ ብቻ ነው ትግረን ከኣላማጣ አና ከ ኾረም ያስወጣው ያማራ ህዝብ ገንዘቡን ልጁን ወደ ግንባር ልኮ ነው። ያብይ ሰራዊትማ ለኣምራ ልዩ ሃይል ጥይትና ክላሽ ሲሸጥ ኣለንበር አንዴ አንነጋገር ከተባለ። ይሁን ኣሁን ግዜው ኣይደልም በለን ወደ ጦረነቱ አናተኩር ስንል አንደነኣንተ ኣይነቱ ሆዳም ድገሞ ከውስጥ የነሳል ብሶታችንን ለቆሰቁስ። አና ኣርፈህ ዝም በል።
Last edited by Lakeshore on 15 Jul 2021, 18:05, edited 1 time in total.
Re: በምዕራብ አስመስለህ በምስራቅ ምታ ! የኢትዮጵያ ሰራዊት እስትራተጂያዊ ግብ
ዉሸታም የባንዳ ካድሬ!
ሂሳቡ እንዲህ ነው ። ከ5 ሚሊዮን ትግሬ አንድ ሚሊዮን አዲስ አበባ ነው ። ግምሽ ሚሊዮን ዲያስፖራ ነው ። ከቀረው በትግሬ ካለው 4 ሚሊዮን (ተመድ 5 የሚሉት ዉሸት ነው) 70% ከ30 አመት በታች ነው ፣ ያም ማለት ከ3 ሚልዮን በታች ወጣት ወንድና ሴት ማለት ነው ። ያ ክ1 አመት እስከ 30 እድሜ ነው ። 18 እስከ 24 ለዉጊያ ፍላጎት ያለው ከ200 ሺ አያልፍም። ለዚህ ነው አሁን ከ12 እስከ 16 ያሉት ሴትና ህጻን ሰብስቦ የሚያስጨርሰው ። ይህ ደሞ የግዜ ጉዳይ ነው ትግሬን አለ ወጣት አስቀርቶ የሚያርስም የሚማርም ይጠፋል
ሳውዲ ያባረርቸው 40 ሺ መሃል 20 ሺው ትግሬዎች ናቸው ። ባንድ ቃል የትግሬ ሶሳይቲ እየፈረሰ ነው ። እንደናንተ ያለ መሃይም አሸባሪዎችን ወልዶ መአት ቁም ስቅሉን ሚበላ የትግሬ ህዝብ አንድ ቀን በቃኝ ይላል ። እስከዚያ ሬፕ እያደርከ በጂንጂን ሱስ እንደ ከብት ንዳው !!

Are you sure, Tigres will say enough is enough in short time? ፍቅር እስከ መቃብር ነው ነግርዮው። ሌላው ትግሬ ማለት እኮ ወያኔ ነው ምክንያቱም ወያኔ ሃይማኖታቸው ነው። ይኸ ደግሞ የሃይማኖት ለውጥ ይፈልጋል - ረጅም ጉዞ ነው። Leaving the political correctness behind, Tigres love ethnic politics because their region is not affected by corruption as 100% of theft is taken from 97% of the other ethic regions - in other words the TPLF shares the loot. Once a person tasted the honey he will not give up to got the hive no matter how stingy the bees are. If you were Tigre in the last 27 years, you have direct access to take money from the bank, or dispossess somebody's business and make it yours, you can go to the top elite universities abroad, go to the high demanding field at domestic universities, or get the top high paying jobs in the country - it was heaven for Tigres. Suppose all those loots were in Tigray province, yes Tigres will revolt against TPLF because it is taking their resources or charging them. That is I say the OLF thugs you can't replace TPLF the same way and please Oromos, because to do what TPLF did they have take these resources somewhere outside of Oromia and share that loot to the Oromos. If OLF/PP tries to mismanage and aspires to spoil Oromos (which they are trying now) it will backfire on them. This can happen to anyone Tribal party. It oddly worked for Tigres. I think Tigres first have to break their habit before they revolt against TPLF and free themselves. I don't know how many non-Woyane Tigres you have come across in life in the last 30 years.
Re: በምዕራብ አስመስለህ በምስራቅ ምታ ! የኢትዮጵያ ሰራዊት እስትራተጂያዊ ግብ
አበረ
ትግሬ ማመጹን፣ መናደዱን ይተዋል ማለቴ አይደለም ። ትግሬ የበላይ ሲሆን ግፍ የሚሰራውና የመታች ሲሆን ተደብቆ ቀን የሚቆጥረው ያ የበታችነት ሳይኮሎጂ ስለማይለቀው ነው። እኔ የምለው ይህ ነው ። አንድ ሰው የሚፈልገውን ማድረግ ሲያቅተው ማድረግ የሚችለውን ያደርጋል ይላል ሳይንሱ። አሁን ትያቄው ትግሬ ማድረግ የሚፈልገውን ሳይሆን ማድረግ የሚችለው ምንድን ነው የሚለው ነው።
አግር መሆን በሃሳባቸው እንዳል ይታወቃል! ግን ትግሬ አገር መሆን ይችላል ወይ? እንዴት? በማ ድጋፍ የሚለው ነው? አሜሪካ ትግሬ አገር እንዲሆን ቢያቃጥር ከኢትዮጵያና አፍሪካ ጋር ተቆራርጦ አሜሪካ ምን ያተርፋል ? ታዲያ ትግሬ አገር ካልሆነ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛት ነው መሆን የሚችለው !
የሆነ የፖለቲካ መፍትሄ መሸሻ ፍሬ ነገሩ መንደርደሪያው ያ ነው ። ያ ሆን ዘንድ በትግሬ ውስጥ የሃሳብና የጎሳ ብጥብጥ፣ ክፍፍል፣ ክርክር መንሳት አለበት ማለትም የትግሬ ህዝብ ከትህነግ ጥንቆላና ዞምቢ ህላዌ መላቀቅ አለበት! ያ መቼ ነው የሚሆነው መተንባይ አይቻልም ። የባይደን ብሊንከን በ2024 ከስልጣን ከተነሱ ሁሉም ነገር ይለወጣል ። እርግጥ የወያኔ ውሽሞች በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ የእላይ እስከ ሆኑ ትግሬ ስንዴና መድሃኒት ያገኛል ።
ብልጥ ትግሬዎች ካሉ ግን ከአቢይ ጋር መደራደር ያለባቸው እነብሊንከን እያሉ ነው እንጂ ከዚያ በኋላ ሳንቲም ሚዛን የሚደፋ ጉልበት አይኖራቸውም ። ለሚቀትለው 2 ወይ 3 አመት ትግሬ በጦርነት ከከረመች ጉልበት ሳይሆን የሚበላም አይኖርም ። ከዚህ በኋላ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ የሚሄድ የለምና።