Page 1 of 1

አባይ፡ ጥቁር ውሃ! የአፍሪካ ወንዝ !! (አቤቱታ ለቴዲ አፍሮ)

Posted: 14 Jul 2021, 14:18
by Horus
የምዕራብ ኤሲያ አረቦች እጃቸውን ከናይል ከአባይ ጥቁር ወንዝ፣ የአፍሪካዊያን ውሃ እጃቸው እንዲሰብስቡ የኢትዮጵያ ልጆች መነሳት አለባቸው ።

እነ አሜሪካ፣ እነያውሮፓ ቅኝ ገዦች ከዚህ ጥቁር ዉሃ፣ ከዚህ ያፍሪካ ሃብት እጃቸውን እንዲሰብስቡ ማድረግ አለብን።

ግብጽ የኢትዮጵያ ጠላትነቷን ከቀጠለች ፣ የትግሬ ዳንዳ ቡድንን በፕሮክሲ የጦር ፈረሰ ለማድረግ ከቃጣት ኢትዮጵያዊያን አባይን የመስኖ እናት ማድረግ አለብን ።

ውድ አርቲስት ቴዲ አፍሮ እባክህን አንድ ለታሪክ የሚሆን ፣ የኢትዮጵያዊያን የውሃ ንቃተ ህሊና የሚያበለጽግ፣ ነጠላ ዜማ ጀባ በለን !! አደራ ! አደራ !!





Re: አባይ፡ ጥቁር ውሃ! የአፍሪካ ወንዝ !! (አቤቱታ ለቴዲ አፍሮ)

Posted: 14 Jul 2021, 14:31
by EthioRedSea
The Nile is part of Tigray and should be under Tigray. Amhara are settlers from West And Southern Africa. Abay River is Tigrigna word and means The Big River. Abay River was under the Kingdom of Aksum and will continue to be under Tigray.
Besides the Neolithic people of Ethiopia and Sudan are the true owners of The Abbay River or the Nile.

Re: አባይ፡ ጥቁር ውሃ! የአፍሪካ ወንዝ !! (አቤቱታ ለቴዲ አፍሮ)

Posted: 14 Jul 2021, 14:43
by Horus
ቀባጣሪ ባንዳ የግብጽ አቃጣሪ ! አርፈህ የኢትዮጵያዊያንን በትር ቅመስ !!

Re: አባይ፡ ጥቁር ውሃ! የአፍሪካ ወንዝ !! (አቤቱታ ለቴዲ አፍሮ)

Posted: 14 Jul 2021, 14:56
by Abe Abraham

Re: አባይ፡ ጥቁር ውሃ! የአፍሪካ ወንዝ !! (አቤቱታ ለቴዲ አፍሮ)

Posted: 14 Jul 2021, 15:06
by Horus
አቤ
ይገባኛል፤ ምኞቴ ልክ እንደ ጥቁር ሰው መላ አፍሪካን የሚነዝር ጥቁር ውሃ ወይም ጥቁር ወንዝ በሚለው ጽንሰ ነገር ላይ አህጉራዊና መላ የአለምን ጥቁር ህዝብ ሚያነቃ ዜማና ቅኔ ማለቴ ነው።

እንደ ምትከታተለው በአባይ ላይ ያለው የንቃትና የቅሃ ኮንሺየስነስ እጅግ እያደገ፣ ስለ ውሃ ሃብትና ሃይል መላ ኢትዮጵያ እየተነጋገረ ስለሆነ ቴዲ ሌላ ድንቅ ፍልስፍና ይዞ ብቅ እንደ ሚል አልጠራጠርም ። ያን ማለቴ ነው ።

ናይልና አባይ ሙሉ በሙሉ አፍሪካናይዘድ መሆን አለባቸው ። አረብ ሊግ ምን አገባው? ቱኒዚያ ምትባል የቅኝ ገዦች ፍጥረት ምን አገባት?