Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 14 Jul 2021, 13:45
ራያ አላማጣና፣ ራያ ኮረም በአማራ ህዝባዊ ኃይል ቁጥጥር ዋሉ!! ዶር ሲሳይ መንግስቴ
#ራያ_ባላ_እና_ራያ_ኦፍላ...
ራያ ባላ እና ራያ ኦፍላ የህወኃት ወታደሮች በብዛት እጅ ሰተዋል። 'የትግራይ ጦር' በመባል የተሰበሰቡት ወታደር ተብየዎች፣ ሙሉ በሙሉ ሲማረኩ የሚናገሩት ነገር ተመሳሳይ ነው።
" ከምዕራብ ትግራይ ነው አምጥተው ያሰለፉን። እህል ከበላን ሶስተኛ ቀናችን ነው። ጦርነቱን እንቢ ማለት አንችልም፣ ይገሉናል። እባካችሁ አሁንም ራቅ አድርጋችሁ አስቀምጡን፣ እኛ ጦርነት አንፈልግም።" ይላሉ፣ በጣም የሚገርመው ነገር ግን ወታደር ተብለው ለውጊያ ተሰልፈው፣ ከተማረኩት ውስጥ ዕድሜያቸው ከ12 እስከ 15 ያሉ ህጻናትም ጭምር ናቸው በረሃብ አንጀታቸው እንደታጠፈ እጃቸውን እየሰጡ ያሉት።
ታዲያ ይሄንንም እያዩ ዛሬም፣ የትግራይ ህዝብ ጠላት አማራ፣ ኤርትራ፣ እና አብይ ናቸው ይሉናል። የትግራይ ህዝብ ትክክለኛ ጠላትማ #ትህነግ_ህውኃት ብቻ ነው።
ለማንኛውም ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል እጃቸውን የሰጡ የጁንታውን ወታደሮች፣ በከፍተኛ ወታደራዊ ዲስፕሊን ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደሚቆዩበት ቦታ እያጋዘ ነው
የልዩ ሀይሉን ጨዋነትና ጀግንነት የሚደነቅ ነው።
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 14 Jul 2021, 14:17
#ሰበር:

#የአዳምብርሃን