Page 1 of 1
ናርሲሲስቱ ኣብይ ወያኔን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የደምስ ሳቸዋል ምክኛቱም ያለው ኣምራጭ ያብቻነው
Posted: 14 Jul 2021, 08:04
by Lakeshore
ከንግዲህ ያሚሆነውን ያለ ምንም ጥርጥር አንድዚህ ኣስቀምጠዋልሁ። ይሄ ደግሞ በጥልቅ ሳይንሳዊ በሆነ ምንገድ የተገኝ ተመክሮን መሰረት ያደረግ መላምት ( አዱኬትድ ገስ) ነው።
ኣንደኛ
ኣብይ ምን ኣይነት ፐርሰናሊቲ ኣልው የሚልውን ማየት ያስፈልጋል። ኣንዳንድ የሳይኮሎጂ መስፈርቶችን በማየት ኣብይ የአራስን ከማንም በላይ ኣግዝፎ የማየት በንግሊዝኛው (የናርሲ ሲት ፕረሶናሊትይ) የሚባለው የባህረይ ችገር ተጠቂ ነው። አንድዚህ ኣይነት ሰዎች ብዙ ገዜ ከኣማካኝ ህዝብ በተሻለ ስኬታማ ነት ያላቸው ናቸው ነገር ግን ማንኛውንም ስኬታቸው በራሳቸው ብቻ ያገኙት ኣድረገው ይሚያዩ አና አራሳቸውንም ከማንም በላይ ኣድረገው የሚያኡ አናየሚወዱ ናቸው።
በነዚህ ኣይነት ሰዎች ውስጥ ስ ህተት የሚባል ነገር የለም ነገር ግን ማንኛውም ስ ህተት የሚመስለው ውይም ይሆነው አነሱ በጣም ምጡቅ አና የተለዩ ስለሆኑሌላው ህዝብ አነሱን አቅደና የጠለቀ ኣስተሳሰብ መረዳት ስላቃተው ነው ብለው ነው የሚያምኑት። አንድዚህ ኣይነት ሰዎች ሁልጊዜ በጣም ብራስ መተማመን ያልቸው መስለው ነው የሚታዩት ሃሳባቸውንም ለማስረዳት አና የነሱ ሃሳብ ብቸኛ ኣምራጭ ነው ለማለት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። ይህም መዋሸትን ማስፈራራትን በወሳነ ሰጪ ቦታ ላይ ካሉ መለማመጥን አንድ ታክቲክ በመውሰድ አንዲሁም ማንኛውንም ህገ ወጥ መንገድ መከተል ግባቸውን ይሚያሳካ ከሆነ ከመፈጸም ኣይቆጠቡም። በጣም ብዙ ጊዜ ታክቲከኞች ናቸው ብዙ ፕላን ከማደርግ ብዙም ትግስት የላቸውም ቶሎ ብስጨት የማለት ባህርይም ይስተዋልባቸዋል። ብዙ ጊዜ አጅን የምጥምዘዝ (ፓሲቭ ኣግረሲቨ) ምንገድን ይከተላሉ ማለትም ሁኔታውን የዴታ ግዴታ የማድረግ ስልጣናቸውን መጠቅም ኣይነተኛ ባህሪያቸው ነው። ባጭሩ ይህንን ካልን ታዲያ ኣብይ አድዚህ ያደርጋል ውይ ከሆንስ አንዴት ኣውቕ ህ ለሚለው ኣንዳንድ ምሳሌውችን ማየት ያስፈልጋል።
ሁለተኛ
ኣብይ በኢትዮጵያ ፖሊቲቻ ውስጥ በጣም ባጭር ጊዜ ውስጥ ታዋቂነትን ያገኝ አና በሰውም ብዙ ተቀባይነት ያለው መሪ ነው። ብዚች ኣጨር ኣመታት ውስጥ አስረኞችን በምፍታት አና ሃይምኖትን አንደገና ወደ ፖሊቲካው አንደን ቀድሞውቹ ኣጼውች ያመጣነው። ከጎረቤት ኣጋራት ጋርም የነበረንን የጥረጣሬና የጠላትነትን ምንፈስ በማፍረስ ወንድማማችነትን አንደገና ያመጣና ለዚሁም የኖቤል ሽልማት የገኝ በቸኛ የኢትዮጵያ መሪነው።
ነገርግን ወደ ፖሊታካ ታዋቂነት የመጣበት መንገድ አሱ ከሚያወራው በስተቀር ለማንም አንቆቅልሽ የሆነ ማንም ከማያውቀው ደረጃ ብሁልት ወር ውስጥ የኖቤል ተሸላሚ መሆን መቻል ለማንም ሚስጥር ቢሆንም ለናርሲሲስቱ ኣብይ ግን ገና ከህጻነንቱ ንጉስ አንድሚሆን አና ማንም ሊያቆመው አንደ ማችል አናቱም ጭምር አንዳረጋገጡለት ያውቅ ነበር።
ታድያ ይህ ብግልጽ የሚታየው ባህሪው ይሆን ለእንድዚህ ኣይነቱ የምሪነት ቦታ አጩ አንዲሆንና ጉዳይ አንድያስፈጽም አንዲመለመል ያሰርገው የሚልውንም ግምት ውስጥ ማስገባት ስ ህተት ኣይሆንም።
ይቀጥላል!
Re: ናርሲሲስቱ ኣብይ ወያኔን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የደምስ ሳቸዋል ምክኛቱም ያለው ኣምራጭ ያብቻነው
Posted: 14 Jul 2021, 09:47
by Lakeshore
በሶስተኛ ደርጃ
ይህ ባህሪይ የተስተዋለባቸውን ኣጋጣሚውች ስናይ ደግሞ አንድዚህ ኣይነት ሰውች አንሱ ብቻ ኣድራጊ ፈጥሪ አደሆኑ አና ሌላው ዝም ብሎ ለነሱ ግባተንደሆነ ኣድረገው የማየት ኣባዜ ኣለባቸው። ስለዚህም ሰውችን ተጥቅመው ገሽሽ የማድረግ አና ዝና ወይም ኣስተውጾኣቸውን የማንኳሰስ ባህሪ በብዛት አንዲያውም ከነሱ የሚፎካከር መስሎ ከታያቸው አስከ ማጥፋትም የሚያደርስ የቅናት መንፈስም ኣለባቸው። ነገሮች አንሹ ባሰቡት መንገድ ካልሄዱ።
ኣራተኛ
የኣኢሃዲግ መንግስት መውደቅ አና የኣብይ ወደ ስልጣን መምጣትን ስናይ ወያኔ ወደ መቀሌ ሽሽቶ ከሄደ ብሁዋላ ኣብይ ከወያኔ ጋር ለመደራደር ያላደረገው ጥረት ኣልነበረም። ለሰላም ነው በዙ መንገድ አንጓዛለን ኩበማለት በህዝብ ላይ የፈጸሙትን በደል ሁሉ በራሱ ሰርዞ ጁንታውም ያለፍረድ ለምልቀቅ ፈቃደኛ ነበር። ነገር ግን ውያኔ ደንቆሮ ስለሆኑ ኣብይን በተለይ የኦርሞ ፓርቲን የመናቅ አና ቦታ ያለመስጠት አብሪት ስላለባቸው የናርሲስቱን ኣብይ ሰነልቦና ኣቆሰሉት። ለኣብይ የማካድራ፣ይ፤ሬቻ፣ ይሰራዊቱ ግድያ መኑም ኣይደለም ምክኛቱም ናርሲሲስቶች በጣም ምጡቅ ስለሆኑ ለላው ሰው ለኢረዳቸው ይቸገራል ውጠቱን ካላየ በስተቅር (ሌኒን፣ሂትለር ናርሲሲስት ፐርሶናሊቲ ካላቸው የመደባሉ)ስለዚህ አነሱን መበቀል ግቡ ኣድርጎ ተነሳ ያ ለኢትዮጵያም ትንሳኤ ምክኛት ሆነ። በዛ ላይ አንገታቸው ኣሰፋ ገና ስልጣን ላይ ስይረጋጋ በማስፈራራት አሱ አንዳለው ቢሮውን በምዝጋት ኣዋረዱት በጣም ሁሚሌት ኣደርጉት።
ኣምስተኛ
ወያነን መበቀል ጊዜ ይሚሰጠው ጉዳይ ኣልሆነም ነገር ግን ወደ ስልጣን አንዲመጣ የረዱት የሃገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሃይሎችን በማያሳፈር ሁኔታ በተልይ ደግሞ የሰላም ኖቤል መሸለሙ አነ ኦነግን አነጃዋረን ኑብሎ ከነ ምሳሪያቸው ኣስገብቶ በውያኔ መጠለኣፋቸው አሱን ኣላዋቂ ኣስመሰለው ለበቀሉ አርምጃ አንቅፋት ሆነበት። ስለዚህ የነማይካድራን የኢረቻን ጭፍጨፋ አንድያወራ ጊዜው ያልፈ መስሎ ተሰማው ስለዚህ ምክኛት መፍጠር ኣስፈለገው። በተደጋጋሚ ሽማግሌውችን ወደ መቀሌ በመላክ ያለምንም ኣጀንዳ ተውርደው አዲመለሱ ሆነ፤ ውያኔ በየቀኑ የሚያደርገው የጥረነት ዝግጀት ኣብይን አንደሰላም ፈላጊ ኣስቆጠረው በራሱ ኣስተሳሰብ ለሎች ሊረዱት ኣይችሉም መጡቅ ስለሆነ። ከዛ የመካላከያው መመታት ምክኛት ሆኖ ጥረነቱ ተጀመረ ያም በቻ ኣይደለም ሚዲያ ወጥቶ ኣንድም ሰው ሳይሞት ጥረነቱ ኣለቀበሎ ኣወጀ። አንዲያውመንድዚህ ያለ ድል በይተም ኣለም ተደርጎ ኣይታወቅም በማለት ያለ አፍረት ተናገረ ናርሲስቶች አንድዚህ ናቸው። የድሉ ተዋናይ ለምሆን ብድሮን ከቤት አያየሁዋቸነውም ኣለን። ቀይ ቅቡን ኣድረጎ መቀሌ ሄዶ ከሌሎች ጀኔራሎች ለይት ያለ ኮፊያ ና ልብስ በማድረግ ተለይቶ አንዲታይ ኣደረገ። ጀነራሎቹንም ሳተና ኣባ ረፍ ርፍ አያለ ስም ሰጠ።
ነገርግን ይሀንን ለማድረግ የሞቱት የመከላከያ ኣባልት ብዙም ኣይቆረቁረውም ምክኛቱም በኦላኑ ወስጥ ነው ተቅባይነት ያለው ሪስክ ነው። ያንንም ከተናገረ በሁዋላ የሃግሪትዋን ሃብት በኣንድ ሳምንት ኣለቅ ለተባለው ጦረነት መቶ ቢሊዮን ኣወጣሁ ኣለ የሱ ፕላን ረቂቅ ሰለሆነ።
ስድስተኛ
አንዲህ አንዲህ አያለ ጦርንርቱም ሳያልቅ መራብያኑም በመበሳጭትም የትኩስ ማቆም ኣድርግ ይሉት ጀመር ኣሁንም ማድረግ አንድሚችል ለማሳየት አርትራን ሱማልያን ጨምሮ ነበር። በሁንታው ብዙ በደል የደርሰባቸው የጥረነቱ ትካፋይች የሃይል አምጃ በምውሰድ የትግሬውች ኡኡታ በዛና ወደ ጽጥታው ምክርቤትም ደረሰ ብጎንም የግብጽ አና የሱዳን ተንኳሽ አንትም ችግሩን ያባባስው ጀመረ። ኣብይ ግን ኣሁንም ዱቄት ሆነዋል ተበትነዋል አያለ የስነልቦናውን የበላይነት ለመያዝ ጣረ።
ይቀጥላል!
Re: ናርሲሲስቱ ኣብይ ወያኔን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የደምስ ሳቸዋል ምክኛቱም ያለው ኣምራጭ ያብቻነው
Posted: 14 Jul 2021, 10:47
by Lakeshore
ሰባተኛ
የኣልማቀፉ ጫና ሲበዛበትና የሞራል ለልናው አየቀነሰ የሰላም ሳይሆን ዬልቂት መልክተኛ አያሉት ሲመጣ ሁሉም ናርሲሲስቶች አንድሚያደርጉት ድራማቲክ የሆነ የምልስ መት ለማድረግ የተናጠል ተኩስ ኣቁም ኣድረጌኣልሁ ብሎ ምንም ዝግጀት ባልተደረገብት ግብታዊነት ከመቀሌ ወጣ በምንም ምስፈርት ቢምዘን ምክኛቱ በማገባ ምክኛት ልከረምቱ አርሻ ትግሬዎች አዲያርሱ ነው በሎ የሞራል ለልናውን(ዘ ሃይ ሮድ) ለምያዝ ሞከረ ትኩስ ኣቁም የሚልውን ላለመቃወም መራቡ የይስሙላ ተቀብለናል ኣሉ ግን ኣልዘለቅም ኣሁንም ወቀሳቸውን ቅጠሉ።
ኣሁን ደግሞ ያማራው ሚሊሺያ ግዛቱን ለመጠበቅ ሲዋጋ ኣፈግ ፈግ በማለት አሱ ሰላም ፈላጊ አርቆ ኣስቢ በመምሰል ኣሁንም የሞራል ለልናውን ለማግነት የብዙ ሰውችን ህይወት ኣደጋ ላይ በምጣል መኮረ ግን ኣሁንም የፈለገን ኣላገኘም።
ስምንተኛ
ይሚቅጥለው ምን ልሆን ይችላል የሚልውን ለመትንበይ ሁለት ኣምራጭ ነው ያለው ኣንደኛ ብዙም ተስፋ የሌለው አስካሁን የተደረገ ጠረት ዋጋ ኣልመጣም አና መራቡ ኣለም በኣደራዳሪነት ከሁሉም ተቃዋሚውች ጋር በመወያየት ኣዲስ የስጝር መንግስት ማቋቋም አና ለላምርጫ ማድረግነው ።ይህ ኣስተሳሰብ ላብይ ከፕርሰናሊትው ኣንጻር ሊሆን የሚችል ኣይደለም ከተጨባች ኣንጻር በዙ ኣደጋ ያለው ተጠያቂነት በሚል አስክ አስር ሊያደርሰው የሚችል ጉዳይ ነው ስለዚህ ኣይሆንም።
ሌላኛው አና አየሆነም ያለው ኣብይን (ለድራማቲክ ካምባክ)በስገራሚ ሁኔት ጀግና አና ኣስተውይ ኣስመስሎ አንደገና ወደ ህዝብ ማቅረብ ነው። ለይሄም ምልክቶቹ አይታይ ነው። ዋና ኣላማው ወያኔን በሁልተኛ ዙረ ሁሉንን ኣቀፍ ጦረነት ለኣንደና ለመጨረሻ ጊዜ መድምሰስ ነው። አንዴት ቢባል አስካሁን የኣለማቀፍ ድረጅቶች የሚያወርቡትን ክሶች በሙሉ ለማላት ሞክረናል ለማለት ብዙ ህዝብ አና ንብረት መስዋአት በማድረግ ትግራይን ለቅን ወጥተናል ነገር ግን አንሱ ጦረነት አያደጉብን ነው። የምግብ አዳታ ለትግሬ ኣድረገናልከሌላወ ህዝባችን በተልየ ሀጻናት ኣሰልፈው ቢመጡ አንሱላይ ኣንተኩስም በለን ጥለን ወጥተናል ይንን ስናደርግ ዬቀሩወትደሮቻችን ላይ የማዋረድ ስራ ስረተዋል። ሰላማዊ ሰውችን ጨፍጨፈዋል የሚሉትን ቅደመ ሁነታዎች ለምፍጠር ኣማራው በጥረነት ያስመለስውን ግዛቱን ህጋዊ አውቅና በማዘግየት ሰራዊቱ ሲወጣ ኣማራው ትግሬውን አንዲገድበው በማድረግ ባማራው ጥረት ኣሁንም የሞራል ለልናውን ለማያዝ ሞክርዋል። ኸዚህ በሁዋላ ግን መራቡ ኣለም ያንን ይሞራል ለእልና አውቅና ካልሰጠው ናሲሺት የሆነ ወደ ፍጹም ኣምባገነን ንትነው የሚገባው። ለዚህም የመጨረሻው መደብቂያው የህዝብ ድጋፍም አይተሙዋጠጠ ክካድሬውች ብስተቀር ማንም በጥሩ የሚያነሳው አየጥፋ ነው። አንዲያውን ከሃዲ አና በቅት የለለው የሚሉት ኣስተያየቶች መበራከት የበለጠ ውደ ሃይል አርምጃ አዲግባ ያደርገውል ህዝቡ ያንን አርምጃ ሰለሚደግፈው ተመልሶ የህዝቡን ድጋፍ ለኣምግኘት ትግሬ ውችን ክፉኛ አንደሚቀጣ ነው የሚጠበቀው።
ይቀጥላል!
Re: ናርሲሲስቱ ኣብይ ወያኔን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የደምስ ሳቸዋል ምክኛቱም ያለው ኣምራጭ ያብቻነው
Posted: 14 Jul 2021, 11:18
by Lakeshore
ዘጠነኛ
የህንን ኑ የመይና መቀበሪያ ላማፋጠን የሜዲያ ሰውችም ኣብይን አንደ ከሃዲ አንዲቆጠር አና ህዝብ አንደጠላው አዲያውቅ ውይም አንዲመስለው በማድረግ በውስጡ ያለውን በቀልተኝነት ባማውጣት አና ብቻውን የቀረ በማድረግ ትግሬን ለመጨርሻ ግዜ አንዲሁም የጎሳ ፖሊቲካን በማጥፋት አና ሰባተኛው ንጉስ የሚልውን ህልሙን አንድተሳካለት አንዲቂጠር በማድረግ አና በቸኛ የኢትይጵያ ኣልኝታ አሱ አንድሆነ ማድረግ ኣምራች የሌለው አና ውጠታማ መፍት ሄ ንው። ኣህይን መንግስት አይመከረ ነው መንግስት አንዴት ያማራን ሃይል ውጣ ይላል በጭሩ በዲህ ኣይነት ወቅት ወስጥ መደርግ ይቻላል የማይባሉትን ነገሮች በማድረግ አሱ ብቻ ያንን መንገድ አንዳየ አንዲሰማ በማድረግ ኣገራችንን ከመበትን ማዳን አንችላለን። በቅረቡ ኣብይ ወያኔ ላይ ይህነው የማይባል ጥቃት አንደሚሰነዝረ በርግጥኝነት መናገር ይቻላል።
Re: ናርሲሲስቱ ኣብይ ወያኔን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የደምስ ሳቸዋል ምክኛቱም ያለው ኣምራጭ ያብቻነው
Posted: 14 Jul 2021, 17:07
by Lakeshore
አኛ ነን አንጂ ሳይንሱ ሁሌም ትክክል ነው። አንደ ሳይንሳዊ መላምት ይሀው ኣብይ ዳር ዳር አያለ ነው ነገና ከነገ ወዲያ ወደ ዋናው ትግረን ያመቅጣት የሸጋገራል
Re: ናርሲሲስቱ ኣብይ ወያኔን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የደምስ ሳቸዋል ምክኛቱም ያለው ኣምራጭ ያብቻነው
Posted: 14 Jul 2021, 22:21
by Lakeshore
This is my personal opinion but i know many who has been or currently working with this kind of organization in developing contrives shares it. many of UN peace keeping forces repeatedly accused of gorse human right volition of raping and molesting under aged girls and boys in Africa using their military presence. especially central Africa, Libya, Mali, Sudan, Afghanistan, Iraq, coulombic and many other countries but he one that i wrote had filled official complains and the culprits are removed among them about three Indian colonels and many French soldiers in central Africa and American marines in Afghanistan, Iraq, Colombia.
The other side of this abuse is buy the so-called humanitarian and aid groups. This groups mostly has a direct an restricted access in our civilian home and life style. This information is impossible if it was in the western countries under the privacy act. But when it comes to developing countries the are acting as if they are God. This access gives them a chance to identify the most vulnerable ones and make them their pray. Some of them even arrange for their adoption or migration to their home country or neighboring country and abuse the with impunity. I know one Red Barna Norwagian aid group employee by the name Jerry was accused in Addis, Ethiopian court and the aid group bribe the victim and jerry got away from Ethiopia free.
The third one is an extension of this aid groups at higher level facilitated by local employees and few foreign agents in the country the old officials of these aid groups and UN different organization used this kind of under edge girls and boys for sex and use the cover of this groups as a cover to come to Ethiopia and use the under world sex service. most of the TPLF owned hotels and massage houses around bole were catering for this UN and aid organization officials .
Tedros adhanom was very instrumental in approaching these officials. They are seeing Us as an exotic animals and exotic sex slaves. These old pedophiles like Martin, plawut and Kjelit, Davison are crying day and night because of this lucrative business. TPLF did not loot only our country but our children's too. The stupid Abyi and his orommuma infested government couldn't see this because they are busy to catch up with TPLF level of embezzlement. Actually, they should focus on this matter and find every dirt on any US UN and Aid organization and use it as a bargaining chip but that needs some brain it is not for orommuma and Agegnehu.