Page 1 of 1

ለአማራ ክልል ኤሊት ፍላጎትና ድካም ቦታ ሊኖረን ይገባል! ኢሄ ጦርነት በቀላሉ አልመጣም! በጣም ለፍተዉበታል!

Posted: 14 Jul 2021, 07:45
by sarcasm
ለአማራ ክልል ኤሊት ፍላጎትና ድካም ቦታ ሊኖረን ይገባል! ኢሄ ጦርነት በቀላሉ አልመጣም! በጣም ለፍተዉበታል! በዛ ላይ እስከ መቼ በባዶ ሜዳ በከንቱ ሲሸልሉና ሲፎክሩ ይኖራሉ? 🙄
ተለፍቶበት የተገኘ ጦርነት #Saynotowar ምናምን ብለህ አታስቆመውም አትድከም! ለማለት ያህል ነው። አመሰግናለው!
Please wait, video is loading...