Page 1 of 1

Re: PHOTO: የዘር-መጥፋት ስጋትና ጥቃት የተጋረጠባቸው ህዝቦች, ህፃናትን ሳያቀሩ የጦረ መሳሪያ አጠቃቀምን ያስተምራሉ። ለምሳሌ፤እስራኤል፣ሩዋንዳ፣ፓለስታይን፣ትግራይ፣ወዘተ።

Posted: 14 Jul 2021, 08:08
by Yimer
yaballo wrote:
14 Jul 2021, 03:56
PHOTO: የዘር-መጥፋት ስጋትና ጥቃት የተጋረጠባቸው ህዝቦች, ህፃናትን ሳያቀሩ የጦረ መሳሪያ አጠቃቀምን ያስተምራሉ። ለምሳሌ፤ እስራኤል፣ ሩዋንዳ፣ ፓለስታይን፣ ትግራይ፣ ወዘተ።






AND ...

ታዳጊ ህፃናት መሣሪያ አስታጥቀው ገለመሌ አርቲቡርቲ ይላሉ እነዚህ ልጆች በየሰፈራቸው ወድቆ ወዳድቆ ካገኙስ አያንሱት ነው የምትሉ ? እየተዋጉ ምላጭ እየሳቡ እየተኮሱ እኮ አይደለም የምናያቸው መሳሪያ ለቀማ ሩጫ ላይ ነው እንጅ ቢያንስ አንስተው በውድ ዋጋ እኮ ባይሆንም በቤተሰቦቻቸው በኩል እስከ 30 ሽህ ብር ቢያገኙ ለቤተሰብ ለራሳቸውም መደጎሚያ ይሆናቸዋል። ዝም ብለው ቤት ውስጥ ተቀምጠው በሻብእያ አራዊት እሩምታ ከሚሞቱ ቢያንስ በየጥሻው የወዳደቀ መሳሪያ ጥይት እየለቃቀሙ ለነገ የኢኮኖሚ መደጎሚያ ይሆናቸዋልና ቢጎዱም አምነውበት ነውና የሚያደርጉት ።


WAITING .. WAITING .. WAITING .. :roll:




ጅል… ከእስራኤል ጋር እኩል ለመቆጠር ትጥራለህ... በመጀመሪያ ከርሃብ ውጣ... መርፌ እንኳን መስራት የማያስችል ጭንቅላት ይዘህ ከነእስኤል ጋር ልቆጠር ትላለህ... የለማኝ ልጅ;: