እኔ እኮ፥ የዐቢይ ጉዳይ ያበቃልኝ፥ "በአዲስ አበባ ጉዳይ፥ ግልፅ ጦርነት ውስጥ ነው የምንገባው" ብሎ በአዲስ አበባ ላይ ክህደት የፈፀመ ዕለት ነበር። አሁን አማራ ላይ ክህደት ሲፈፅም አልገ
Posted: 14 Jul 2021, 00:37
እኔ እኮ፥ የዐቢይ ጉዳይ ያበቃልኝ፥ "በአዲስ አበባ ጉዳይ፥ ግልፅ ጦርነት ውስጥ ነው የምንገባው" ብሎ በአዲስ አበባ ላይ ክህደት የፈፀመ ዕለት ነበር። አሁን አማራ ላይ ክህደት ሲፈፅም አልገረመኝም