Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

UNFORTUNATELY, USA MAY BEAR FULL RESPONSIBILITY FOR THE GENOCIDE ON AMHARA BECAUSE OF ITS INTERFERENCE IN ETH INTERNAL A

Post by EwnetYashenifal » 13 Jul 2021, 23:27

UNFORTUNATELY, USA MAY BEAR FULL RESPONSIBILITY FOR THE GENOCIDE ON AMHARA BECAUSE ITS INTERFERENCE IN ETH INTERNAL AFFAIRS

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: UNFORTUNATELY, USA MAY BEAR FULL RESPONSIBILITY FOR THE GENOCIDE ON AMHARA BECAUSE OF ITS INTERFERENCE IN ETH INTERN

Post by Educator » 13 Jul 2021, 23:46

How about the infant, immatured and incompetent 7th king?
EwnetYashenifal wrote:
13 Jul 2021, 23:27
UNFORTUNATELY, USA MAY BEAR FULL RESPONSIBILITY FOR THE GENOCIDE ON AMHARA BECAUSE ITS INTERFERENCE IN ETH INTERNAL AFFAIRS

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: UNFORTUNATELY, USA MAY BEAR FULL RESPONSIBILITY FOR THE GENOCIDE ON AMHARA BECAUSE OF ITS INTERFERENCE IN ETH INTERN

Post by Lakeshore » 14 Jul 2021, 00:54

ኣያያዙን ኣይተው ጭብጦውን ቀሙት ነው የኣሜሪካን ጉዳይ ከሃዲው ኣብይ ባያዋርደን አነሱም አንዚህ ጉዋዳችን ገብተው ባላመኣሰሉ።

ከሃዲው ኣብይ ኣምራን ከኮረም ኣስወጥቶ ለትግሬ ከሰጠ ብሁዋላ የባስ ብሎ ለትግሬ ስልክም መብራትም አቅጥላለሁ ኣምራን በደንብ አይተነጋገሩ አድያጥፉ ይልሃል።

ይህ ነው ያኛ ነገር ኣብይ ከኣዲውን ያመነና ጉም የዘገነ ኣንድ ነው። በዚህ ግዜ በኣብይ ጦር ውስጥ የምታገለግል ከፍተኛ አና የመስመር ምኮንንኖች አንዲሁም ወታደሮች፣ የፈደራል ፖሊስ ነን ብላች ሁ ለከሃዲው ኣብይ የምታገለግሉ ፣ በመረጃ ደርጅት ወስጥም አንዲሁም በማንኛውም የምንግስት ተቋማት ያላች ሁ ያማራ ተላጆች አንዲሁም በኣብይ የተከዳች ሁ ተቃዋሚ ድረጅቶች አና ክልልሎች ነገ ዛረ ሳትሉ ወገናች ሁ በምብራት በሚፍልጋች ሁ ጊዜ ማቄን ጨርቄን ሳትሉ ወደ ወግናች ሁ በመሄድ ታሪክ ያማይረሳው ታሪክ አንድት ሰሩ እና የትግሬን ኣጥፊ ሃይልን ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጥፋት የወድፊት የልጆቻች ሁ መኩሪያ አንድት ሁኑ ና አድሉም አንዳያፋች ሁ ይሁን።

ኣይ ለሆዴ ባደር ይሻለኛል ብላች ሁ ከከሃዲው ኣብይ ጋር የምትቆሙ ሆድ ኣደሮች ያናተንተን ስበእና ብቻ ሳይሆን የወድፊት የልጅ ልጆቻች ሁም በናንተ ያጥያት የሚሸማቀቁ አና ኣንገታቸውን አንዲሰብሩ አንዳይሆን።

በኣብይ ውይንም በሱ የተሾሙ ጀነራሎች ይሚስጡትን ወደን በማለት በውነተኛ ኣምራው በሚመራው የዘመቻ መምሪያ ስር ሚሊሺያ ለዮ ሃይል ውየም ከመክላከያ የመጣ የሚል ልዩነትን ኣስወግደን ታሪካዊ ጠላታችንን አንዲሁም በፓርላማ ተደብቀው ያማራውን ደል ለንድነት በሚል ሽፋን ለስልጣናቸው ማቆያ የሚያጥለሹትንም ቢሆን መሳሪያ ኣንስተው ከመጡ በምንም ትግሬ ያማይለዩ ስለሆነ አንሱንም መዋጋት ያስፈልጋል።

Post Reply