ኦሮሞ አማራን ከዳና ኦሮሞ አማራን ነጻ ሊያወጣ ይገባል አላችሁ? አማራ ራሱን ችሎ ላይዋጋ ነው እንዴ ሲያቅራራ የኖረው? አማራ ይባስ ብሎ ብሔሮች ነን እያለ ጩኀት እያቀለጠም ነው፡፡
Posted: 13 Jul 2021, 19:37
- ኦሮሞ አማራን ከዳና ኦሮሞ አማራን ነጻ ሊያወጣ ይገባል አላችሁ? ለማንኛውም አንዱን ምረጡ፡፡
- ጥያቄዬ ግን: አማራ ራሱን ችሎ ላይዋጋ ነው እንዴ ሲያቅራራ የኖረው?
- አሁን ላይማ አማራ ይባስ ብሎ ኢትዮጵያኖች ብሔር/ብሔረ-ሰቦች ነን እያለ ጩኀት እያቀለጠም ነው፡፡
- ችግሩ በደህና ጊዜ ያላወመጡት ቆማጣ በብርድ ጊዜ ለመታቀፍ ያስቸግራል እያለችሁም አልነበር ገዶች አማርኞች?