Page 1 of 1

ጠቅላዩ እና የተምታታ ኑዛዜው: በገዛ እጄ ጠፍጥፌ የሰራሁትና መቀሌ ላይ የተከልኩት መንግስት ጉድ ሰራኝ። ለተመረጠው የክልሉ መንግስት በህቡእ ይሰራ እንደነበር አሁን ገባኝ

Posted: 13 Jul 2021, 15:48
by eden
በገዛ እጄ ጠፍጥፌ የሰራሁትና መቀሌ ላይ የተከልኩት መንግስት ጉድ ሰራኝ። ለተመረጠው የክልሉ መንግስት በህቡእ ይሰራ እንደነበር አሁን ገባኝ. ከሃዲ!

ከሃዲ ናቸው፣ እኔን ማገልገል ሲገባ፣ ህዝብ የመረጠውን ማገልገል ምን ይሉታል።

ያኔ እናቴ ያለችኝ ሌላ፣ ይቺ አለም ግን ሌላ!





.

Re: በገዛ እጄ ጠፍጥፌ ሰርቼ፣ መቀሌ ላይ የተከልኩት መንግስት ጉድ ሰራኝ።

Posted: 13 Jul 2021, 15:57
by Abe Abraham
It is not news. PMAA has already told you that the army can not stay in a place where it has no popular support to feed the people and spent money on them. Most Tigrayans are TPLF including those with some grudge against it.