Page 1 of 1
FACT: Abi hates Amharas and Eritreans and led Terrorist-Tigrayans out of their caves into Amhara Region!! WEEY GUUD!!
Posted: 13 Jul 2021, 15:25
by Noble Amhara
FACT; Abi is using Eritreans and Amharas but actually hates both he led Terrorist-Tigrayans out of caves and into Amhara Region without bullets he is trying to humilate Amhara by telling Amhara soldiers to leave their lands !!! WEEY GUUUD!!!
Where is Fiyameta? Where is knucklehead Galla yimer???

Re: FACT: Abi hates Amharas and Eritreans and led Terrorist-Tigrayans out of their caves into Amhara Region!! WEEY GUUD!
Posted: 13 Jul 2021, 15:28
by Wedi
አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ እየፈፀመው ያለው ታሪክ ይቅር የማይለው አሳፋሪ ሴራ እና ክህደት!!
****
ከውስጥ የመጣ መልክት እንደወረደ፦
"ማይጸምሪ የተደረገው በጣም የሚገርም ነው።
የእኛ ኃይል ከከተማው አልፎ ወደ ተከዜ ወንዝ አካባቢ አያለ ማይጸምሪ ከተማው ውስጥ የትህነግ ደጋፊ የሆኑ ከተማዋን በተኩስ ያናውጧታል። አዳርቃይ ያለው መከላከያ ግባና አረጋጋ ይባል። ከዛ ይሄድና በማይጸምሪና በአዳርቃይ መካከል ሲደርስ ከዚህ በኋላ ትዕዛዝ አልተሰጠኝም ብሎ ቆመ። ይህ የተደረገው ሆን ተብሎ ከዚህ በኋላ የትግራይ መሬት ነው ለማለት ነው። በፍጡም በጦርነት መከላከያንም የኛንም ኃይል አላሸነፍ ሆነ ተብሎ በአብይ ነው ሴራው እተቀነባበረ ያለው።" via Mesganaw Andualem