ጌታቸው ሽፈራው ጨጓራውን ስለሚያመው ጦር ሜዳ አይዘምትም የጦር ሜዳ ምግብ አይስማማውም ¡¡¡ እነ ጌታቸው ሽፈራው የኪቦርድ አዋጊ ሁነው ምስኪኑን ገበሬ አላማው በማይታወቅ ጦርነት ያስጨርሳሉ
Posted: 13 Jul 2021, 10:57
Haphtom Berhe የፌስቡክ ወዳጄ ነው። በፖለቲካ አመለካከታችን እንለያያለን። ነገር ግን ላመነበት አላማ እንዲህ ጦር ሜዳ ወርዶ እየታገለ ነው። ጥያቄው እነ ጌታቸው ሽፈራውና መሰል የሰሊጥ ብሄርተኞች ወደ ሜዳ ይዘምታሉ ወይስ የኪቦርድ አዋጊ ሁነው ምስኪኑን ገበሬ አላማው በማይታወቅ ጦርነት ያስጨርሳሉ?


Please wait, video is loading...