Page 1 of 1

ሰበር ዜና : በዓብይ ምክንያት አርከበ ዕቁባይ ለታጨበት የተመድ የስራ ሃላፊነት ሳይመረጥ ቀረ

Posted: 13 Jul 2021, 10:53
by Thomas H
የሠለጠነው ዓለም ለዓብይ ካለው ጥላቻ የተነሣ ለአርከበ ድምፅ ከለከሉት::ለመከልከሉ ዋና ምክንያት ሆኖ የቀረበው ደግም አርከበ የዓብይ አማካሪ ስለሆነ እና ዓብይ ደግሞ በጦር ወንጀለኝነት የሚከሰስ ሰው ስለሆነ ነው::

የጀርመን የፌዴራል የምጣኔ ትብብር እና ልማት ሚኒስትር ገርድ ሙለር ቀጣዩ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመርጠዋል፡፡

የሠለጠነው ዓለም መሪዎች ሳያነቡ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት የጣሉት የዓብይ የልመና ደብዳቤ


]