Page 1 of 1

ይህ ጦርነት በአማራ እና ኤርትራ ከትግሬ ወያኔ ጋር የሚደረግ ፤ ለኅልውናችው ሲሉ ማድረግ የሚገባቸው ነው።ዐብይ አህመድ catalyst እንጅ የጦረንቱ ባለቤት አይደለም

Posted: 13 Jul 2021, 10:09
by Abere
ይህ ጦርነት በአማራ እና ኤርትራ ከትግሬ ወያኔ ጋር የሚደረግ ፤ ለኅልውናችው ሲሉ ማድረግ የሚገባቸው ነው።ዐብይ አህመድ catalyst እንጅ የጦረንቱ ባለቤት አይደለም::

የዐማራ ህዝብ የብልፅግና ኦነግን የሸፍጥ ተኩስ አቁም ጨዋታ በማቆም ኣስፈላጊውን መስዋዕት በመክፈለ ውራሪ እና ተስፋፊውን ትግሬ ጠራርጎ ማስወጣት። የብልፅግና ኦነግ መከላከያ ከትግሬ ወየኔ ጋር ወግኖ ሲዋጋ መየትም አንድ ትልቅ እድል ነው ፡ የዘር ማፅዳት ስራ ላይ ከተሰማራም መየት ነው። በግልጽ የመጣ ጥላት ከወዳጅ የቆጠራል። በተጨማሪ በብልፅግና ኦነግ መከላከያ ሰራዊት ለደመውዝ ተቀጥራች ሁ ክብራች ሁን ለሸጣች ሁ በትግሬ ምድር ድል አድርጋች ሁ ግን በሸፍጥ ደማች ሁ እንደ ውሻ ደም ተቆጥሮ ድላች ሁ ለትግሬ ወያኔ የተላለፍው የአማራ ልጆች ከዚህ በብልፅግና ኦነግ መከላከያ ሰራዊት በመሰናበት ከአማራ ፋኖ መከላከያ ሠራዊት ጎን መቆም የሞራል ግደታ አለባች ሁ 30 ዓመታ ያሳለፈው አማራ ገና የሚቀጥል እንጅ በሸፍጥ የሚጨነግፍ አይደለም። በጨነገፈ መንግሥትም ሆነ አገር አማራ ከእንግድህ ሊኖር አይችልም። የኣአማራ ታሪካዊ ርስቶች ሁሉ ለአማራ እስካልሆኑ ድረስ ትግሉ የሚቀጥል መሆን አለብት። ለዚህ ደግሞ እያንዳንዱ ዐማራ የአማራ መከላከያ ኃይል መሆን ይኖርበታል።

ድል ለዐማራ ፋኖ መከላከያ ሠራዊት!!!