Page 1 of 1

በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ትግራዊያን ባለሐብቶች ተገደሉ

Posted: 12 Jul 2021, 15:29
by Wedi
ሰበር ዜና
==<©>==
በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ትግራዊያን ባለሐብቶች ተገደሉ
በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን እና ብልጽግናን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ባለሐብቶች ሐምሌ 4/2013 ዓ.ም. ከሌሊቱ 4፡00 አካባቢ ከመኖሪያ ቤታቸው በታጣቂ ኃይሎች ታፍነው ተወደስደው ተገለዋል።

በተመሳሳይ ከ30 በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ጁንታው ባሰማራቸው የታጠቁ ኃይሎች ታፍነው ከተወሰዱ በሗላ የት እንደገቡ እስካሁን አድራሻቸው አልታወቀም ተብሏል።
የጁንታው አባላት በትግራይ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ባሰማራቸው የታጠቁ ሐይሎች ህወሓትን ስደግፉ አልነበረም ያላቸውን ሰዎች በጅምላ እየጨፈጨፈ ነው።
.
.
.
👉ጎይቶም አብርሐ ከመቀለ

Re: በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ትግራዊያን ባለሐብቶች ተገደሉ

Posted: 12 Jul 2021, 16:36
by Weyane.is.dead
:shock: :shock: :shock:
Tplf is all out to extinct Tigrayans
Wedi wrote:
12 Jul 2021, 15:29
ሰበር ዜና
==<©>==
በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ትግራዊያን ባለሐብቶች ተገደሉ
በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን እና ብልጽግናን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ባለሐብቶች ሐምሌ 4/2013 ዓ.ም. ከሌሊቱ 4፡00 አካባቢ ከመኖሪያ ቤታቸው በታጣቂ ኃይሎች ታፍነው ተወደስደው ተገለዋል።

በተመሳሳይ ከ30 በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ጁንታው ባሰማራቸው የታጠቁ ኃይሎች ታፍነው ከተወሰዱ በሗላ የት እንደገቡ እስካሁን አድራሻቸው አልታወቀም ተብሏል።
የጁንታው አባላት በትግራይ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ባሰማራቸው የታጠቁ ሐይሎች ህወሓትን ስደግፉ አልነበረም ያላቸውን ሰዎች በጅምላ እየጨፈጨፈ ነው።
.
.
.
👉ጎይቶም አብርሐ ከመቀለ

Re: በመቐለ ከተማ ጊዚያዊ አስተዳድሩን ስደግፉ ነበር የተባሉ ከ20 በላይ ትግራዊያን ባለሐብቶች ተገደሉ

Posted: 12 Jul 2021, 19:09
by Lakeshore
ኣጋሜን ሽክሽክ ዝም ብለህ በለው ለኣማራ ሚሊሽያ አና ለመከላከያው

አራሳቸውም ከተገዳደሉ ባለሃብት ሆነ ቆንቋና ኣጋሜ ያው ፓራሳይት ተቀነሰ አልልልልልልልልልልልልልልልል፦ ነው የሚባለስ።

ኣንድ ይቻይናዎች ኣባባል ኣለ ጠላት ህ ስ ህተት ሲ ሰራ ኣታቋርጠው ይቀጥል አና ኣጋሜዎችን ድር አንዲህ ቆሞ ሲግዳደሉ ማየት ድስ ይላለንኳን ስለቴ ሰመረ