Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

አስደናቂ ወታደራዊ ድል!! የትግራዋይ ራምቦ እውነተኛ ታሪክ!!

Post by Digital Weyane » 12 Jul 2021, 14:00

አንድ አባቱና ኡናቱ በጦርነቱ የሞቱበት የአሥር አመት ትግራዋይ ህፃን ሕወሓትን ሊቀላቀል ይሄድና፣ ህፃን መሆኑን ያዩ የሕወሓት መሪዎች <<ኡናትህ የት ነች?>> ብለው ይጠይቁታል። ህፃኑም <<ኡናቴና አባቴ ሕወሓት ነች!!>> ዮሚል አስገራሚ መልስ ሰጣቸውና በኡጅጉ ተደስተው ትግሉን ኡንዲቀላቀል ፈቀዱለት።

ሌሊት የሕወሓት መሪዎቹ ተኝተው ኡያለ ህፃኑ ሶስት ቦምቦች ይሰርቅና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ባለበት አከባቢ ሄዶ ሶስት ታንኮችን በቦምብ አጋይቶ በሰላም መሪዎቹ ዎደ ተደበቁበት ዋሻ ይመለሳል። መሪዎቹ በመከላከያ ላይ አስደናቂ ጀብዱን የፈፀመው የአሥር አመቱ ህፃን መሆኑን ባወቁ ግዜ ተገረሙና ባለ ሶስት ኮከብ የወታደራዊ ጄኔራልነት ማእረግ ሰጡት።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: አስደናቂ ወታደራዊ ድል!! የትግራዋይ ራምቦ እውነተኛ ታሪክ!!

Post by Weyane.is.dead » 12 Jul 2021, 15:05

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
12 Jul 2021, 14:00

Post Reply