Page 1 of 1

video!!! ——-TDF patrolling in Amhara Police Car!!!

Posted: 12 Jul 2021, 09:11
by dawwit

Re: video!!! ——-TDF patrolling in Amhara Police Car!!!

Posted: 12 Jul 2021, 09:22
by Noble Amhara
የሞራል ስብራት የሚባለው ነገር ሚዲያ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ሼር ፖስት ማድረግ አለብን። እኛ እውነት ይዘን ዝም ስንል ሚዲያ የተቆጣጠሩት ግን ውሸታም እና ገዳዮች ናቸው።

አማራዎች ይህ ታሪክ አመት አልሞላውም ተመልከቱት አንድነት መደራጀት መናበብ ብቻ ይጠብቅብናል። በማንም አጀንዳ እንድንመራ መፍቀድ የለብንም። ፅኑ አቋም እና አላማ ይኑረን።

ለታሪክ ይቀመጥልኝ 🔒
Please wait, video is loading...